ጥበብ

Saturday, 27 April 2013 12:03

የጋዜጠኞቻችን ነገር!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ያላነበበ ጋዜጠኛ ለማንም አይጠቅምም የአገራችን ጋዜጠኝነት ሲነሳ ብዙዎቻችን “ድንቄም ጋዜጠኛ” ብለን ባየነው ነገር ከንፈራችንን እናጣምም ይሆናል፡፡ እንደኔ እንደኔ ግን በሃገራችን ጋዜጠኝነትን ዋጋ ያሳጡት ነገሮች ብዙ ስለሆኑ ተመካክረን የቻልነውን ያህል ብናቀና ጥሩ ይመስለኛል፡፡ በመንግስት ምክንያት ከተፈጠሩት ችግሮች ውጭ ያሉትን ማለቴ ነው፡፡…
Rate this item
(9 votes)
ከአብርሽ ጋር ሲያዩኝ “ኮንግራ ሙሽራው ተገኘ?” ይሉኛል… ፈረንሳይ ትንሿ የኢትዮጵያ ሆሊዉድ ትባላለች… የጠበሰም የተጠበሰም፤ የጠየቀም የተጠየቀም የለም (ስለትዳሯ) በአዲስ አበባ ውስጥ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተወልዳ አድጋለች፡፡ ከልጅነቷ ጀምሮ ማንጐራጐር ይቀናት የነበረችው ትንሿ አበባ፤ እንጉርጉሮዋን በማሣደግ በቀበሌ ክበብ አድርጋ፣…
Rate this item
(2 votes)
ብዙ ጊዜ ቀልድ የምጠብቀው ከተደላደለ ህይወት፣ከሚጣፍጥ እንጀራ መሶብ እንጂ ከመረረ የኑሮ ዉጣ ውረድ አይደለም፤ግን ተሳስተናል፡፡ ብዙ ታላላቅ ደራሲያን የተወለዱት በጦርነትና በሰቆቃ ማህጸን እንጂ በተድላ አበባ እምብርት ላይ አይደለም። ንቦች ናቸው ከጥሩ መዓዛ ማር የሚጋግሩት፡፡ ንቦች ስል የኛን አገር ንቦች(ኢህአዴግን)ማለቴ አይደለም፡፡…
Rate this item
(26 votes)
ፊያሜታ አነበብኩት፡፡ ደግሜ አነበብኩት፡፡ መላልሼ አነበብኩት፡፡ ለምን እንደሆነ አላውቅም ያነበብኩትን ነገር ለማመን አቃተኝ፡፡ ሉጫ ፀጉራቸው እርስ በርሱ ተገማምዶ ጀርባቸው ላይ የወደቀ፣ ወዝ የጠገበ ላመነት ያገለደሙ፣ እህል የራቀው አንጀታቸውን በሰንሰለት ሸብ ያደረጉ፣ ፂማቸውን ያንዠረገጉ፣ ከአለም ተነጥለው በራቸውን የዘጉ…እንዲህ ያሉ መናኝ ----…
Rate this item
(4 votes)
በ1980ዎቹ አጋማሽ ላይ የፕሬስ ውጤቶችና የትርጉም መፃህፍት ሕትመት የተጧጧፈበት ወቅት እንደነበር ሁላችንም የምናስታውሰው ነው፡፡ በተለይ ከትርጉም ሥራዎች ውስጥ የአጋታ-ክርስቲና የሲድኒ ሸልደን መፅሐፎች በገበያው ላይ ተጽዕኖ የፈጠሩና በብዙ አንባቢዎች እጅ የገቡ የትርጉም ሥራዎች ናቸው፡፡ 2004 ዓ.ም ማገባደጃን ይዞ አሁን እስካለንበት ወር…
Rate this item
(7 votes)
ሰሞኑን እጄ ገብቶ ያነበብኩት መጽሃፍ “ፖለቲካዊ ፍልስፍና” የሚል ርዕስ ያለው ሲሆን የ“ኢቦኒ” መጽሄት ዋና አዘጋጅ በሆነው በቃል ኪዳን ይበልጣል የተዘጋጀ ነው፡፡ መጽሃፉ በዓለማችን የታወቁ ታላላቅ ፈላስፎችን ታሪክና ስራ የያዘ ሲሆን ፍልስፍና ምንድነው? ፍልስፍና ለምን? የፍልስፍና ታሪክ፣ ዐበይት የፍልስፍና ክፍሎች፣ ሌሎች…