ጥበብ
ብዙዎቹ የግጥም መጽሐፍት ሸንበቆ ናቸው፡፡ ሲታዩ ሸንኮራ ይምሰሉ እንጂ ሲከፈቱ ኦና መሆናቸውን ደጋግመን ተወያይተናል፡፡ በዚህ ባሳለፍነው ወር እንኳ ቢያንስ ሶስት ጊዜ ያህል በሬድዮ “ምን ይሻላል?” በሚል አውርተናል፡፡ ማውራቱ አይከፋም!... የምንናገረው እውነት ከሆነ፤ እውነት አርነት ያመጣል፤ ቃልም ህይወትን ያመጣል፡፡ እንደ ክርስቶስ…
Read 3905 times
Published in
ጥበብ
የ“ፔን ኢትዮጵያ” የሦስት ዓመት ጉዞ በጨረፍታ “ፔን ኢንተርናሽናል” አርማው ሉል ነው። ዓለምን በሚወክለው ሉል ላይ የተለያዩ አገራት ለጽሑፍ ከሚጠቀሙባቸው ቋንቋዎች የተወሰዱ ፊደላት ታትመዋል፡፡ ከአማርኛ ቋንቋም ቃ፣ ሁ፣ ል፣ ሂ … ሆሄያት በሉሉ ላይ ከሚታዩ ፊደላት ጋር ተካትተዋል፡፡ ይሄ ዓይነት ዕድል…
Read 2941 times
Published in
ጥበብ
የፈጠራ ስራዎች ፀረ-ፊውዳል ድርሰቶች አይደሉም የሚል ምሁር ከመካከላችን ይኖራል? ታዲያ ፀረ-ፊውዳል ታጋዩና የመሬት ላራሹ መፈክር አንጋቢው ተራማጁ የተማሪዎች ማህበር ይህን ህዝባዊ ደራሲ ሳያጎላው ያለፈው ሆን ብሎ ይሆን ወይስ ረስቶት?ይህን ጽሑፍ ያዘጋጀሁት ስለ አንጋፋው ደራሲ አቤ ጉበኛ አንዳንድ ሃሳቦችን ለመሰንዘር ነው።…
Read 3827 times
Published in
ጥበብ
ዲናውና ሁለተኛ ልጁ ሉዊስ ስላሴ በአሜሪካን ሙዚየም ኦፍ ናቹራል ሂስትሪበ1970 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ የተወለደውና በልጅነቱ ወደ አሜሪካ ያቀናው ዲናው መንግስቱ፣ እድገቱ በቺካጎ ሲሆን ከጆርጅ ታውን ዩኒቨርሲቲ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዲግሪውን፣ ከኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ በስነጥበብ ሁለተኛ ዲግሪውን ተቀብሏል፡፡‘ዘ ቢዩቲፉል ቲንግስ…
Read 4063 times
Published in
ጥበብ
ባንግላዲሽ ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ--- በባንግላዲሽ ሰዎች ዘንድ ሰውን ትክ ብሎ መመልከት፤ ያውም በቅርበት፤ ነውርነት የለውም። አንዳንዱ ትክ ብሎ ሲመለከትህና “አንተ፤ እገልዬ አይደለህ እንዴ?” ብሎ አቅፎ ሊስምህ ያሰፈሰፈ የሩቅ ዘመድ ሊመስልህ ይችላል፡፡ ትክታው በዝቶብህ፤ ብልጭ ሲልብህ፣ “ምን አባክ አፍጠህ ታየኛለህ?…
Read 4258 times
Published in
ጥበብ
ወጣት ይስሃቅ ካሣሁን ይባላል፡፡ ፒያኖ የመጫወት ፍላጐት ያደረበት ገና የ15 ዓመት ታዳጊ ሳለ ነበር፡፡ ጊዜው 2002 ዓ.ም አካባቢ ነው፡፡ በገርጂ የኮርያ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በሚገኘው የ “ጉድ ኒውስ ቸርች” አዳራሽ ፒያኖ የሚማሩ ልጆችን ሲመለከት ነው ፍላጐቱ የተቀሰቀሰበት፡፡ እሱም እንደነዚያ ልጆች…
Read 3383 times
Published in
ጥበብ