ጥበብ
ከሁለት ዓመት በላይ ማሲንቆዬን ሰቅዬ ድንጋይ ተሸክሜአለሁከማሲንቆ ውጭ አልሞክርም፤ በማሲንቆው ግን የሚያህለኝ የለምማሲንቆ ከልጅነት እስከ እውቀት አብሮኝ ያደገ ነውአባትሽ ማሲንቆ ተጫዋች ነበሩ፡፡ የእርሳቸው ተፅዕኖ አድሮብሻል ማለት ይቻላል?በትክክል! አባቴ ጐበዝ ማሲንቆ ተጫዋች ነበር። የሚወዳደረው አልነበረም፡፡ እኔም በልጅነት አዕምሮዬ ማሲንቆውን ስሰማው በጣም…
Read 3732 times
Published in
ጥበብ
“ተዋነይ ብሉይ የግዕዝ ቅኔያት ፍልስፍና ከቀደምት የኢትዮጵያ ነገሥታት እና ሊቃውንት” በሚል ርእስ በአቶ ኤፍሬም ሥዩም ተሰማ ተዘጋጅቶ እና በአቶ በላይ መኰንን የአርትኦት ሥራ ተሠርቶ በታተመው የቅኔ መጽሐፍ ላይ ስሕተት ናቸው ብዬ ያመንኩባቸውን አንዳንድ ነጥቦች አንሥቼ፣ ታኅሳስ 19 ቀን 2006 ዓ.ም…
Read 4713 times
Published in
ጥበብ
ሀዲስ አለማየሁ “ፍቅር እስከመቃብር” በተባለው ዝነኛ መጽሐፋቸው ውስጥ ከቀረጿቸው ባለ ታሪኮች (ገፀ ባህርያት) አንዱ የስለት ልጅ ነው፡፡ የስለት ልጅ የነበረው በዛብህ ድምፀ መረዋ ስለነበር በአካባቢው ወጣት ሴቶች “የሚታይ እንጂ የማይበላ ፍሬ” ለመባል በቅቷል፡፡ እንዲህ የተባለበት ምክንያት በዛብህ በልጅነቱ ከፍተኛ ህመም…
Read 7771 times
Published in
ጥበብ
አንበሳ የኢትዮጵያዊነታችን ትልቅ መገለጫ ነው በሽያጭ የኦሮምኛ ዘፈኖችን የሚወዳደራቸው የለምዝነኛው ድምጻዊ ታደለ ሮባ በቅርቡ “ምስጋና” የተሰኘ አዲስ አልበም አውጥቷል፡፡ ከሙያ ባልደረባው ብርሃኑ ተዘራ ጋር 4 አልበሞችን ቢያወጣም ሙሉ አልበም ለብቻው ሲያወጣ ግን የአሁኑ የመጀመሪያው ነው፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው…
Read 6909 times
Published in
ጥበብ
ባለፋት አምስት ዓመታት ሦስት የግጥም መጻሕፍትን አሳትሟል - “እውነትን ስቀሏት” በ2001 ዓ.ም፣ “ከፀሐይ በታች” በ2004 ዓ.ም እና “ጽሞና እና ጩኸት” በያዝነው ዓመት፡፡ ሦስተኛው መጽሐፉ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በጣይቱ ሆቴል ጃዝ አምባ አዳራሽ በተመረቀበት ወቅት በመድበሉ ላይ ዳሰሳ ያቀረቡት፣ መምህርና ሐያሲ…
Read 6490 times
Published in
ጥበብ
የመጽሐፉ ርዕስ ….የግንኙነት ጥበብ ሥነ - ልቦናዊ ገፅ ደራሲ…ፀሐዬ አለማ የገጽ ብዛት…..169 የዚህ መጽሐፍ ፍሬ ጉዳይ አንድ ዶክተር ኤሪክ በርንስ የተባሉ የሥነ-ልቦና ተመራማሪ፣ የቀነበቡትን አዲስ ዓይነት ትንታኔ ለኢትዮጵያውያን አንባቢዎች ጭብጡን ለማስያዝ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ ንድፈ-ሀሳቡን መሬት ለማስያዝ ማለት ነው፡፡ የደራሲውን…
Read 4566 times
Published in
ጥበብ