ጥበብ

Saturday, 18 January 2014 12:10

ክፍል አራት

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከባለፈው እትም የቀጠለየግል ንግድ ተቋማት ማህበራዊ ሃላፊነትና የህጻናት ጥቅም ቀደም ባሉት ክፍሎች እንዳየነው የግል ንግድ ተቋማት በማንኛውም የንግድ እንቅስቃሴያቸውና አቅርቦታቸው ውስጥ የህጻናትን ደህንነት የማረጋገጥ ብሎም ምርትና አገልግሎታቸው የህጻናትን ጥቅምና ፍላጎት ያማከለ ስለመሆኑ የማረጋገጥ ሃላፊነት እንዳለባቸው ያስረዳሉ ፡፡ ስድስተኛው መርህ ሽያጭና…
Rate this item
(3 votes)
“ግጥም እግሮቹ ሳይጠኑ ወረቀት ላይ አይራመድ” ስለዘመናችን ስናስብ፣ ዘመኑ ስላበቀላቸው ግጥሞች ስናሰላስል ሣቅ ይርቀናል፣አይናችን እንባ ያቀርራል፡፡ ግጥም ታላቅ ጥበብ መሆኑን ታላላቅ የዓለማችን ጠቢባን በብርቱ ብዕራቸው ድርሣን ሞልተው ቢያልፉም ብዙዎች ግን እንደፌንጣ እየዘለሉ አጉድፈውታል፡፡ በኛ ሀገር የግጥም ነገር መላቅጡን እያጣ መምጣቱን…
Rate this item
(5 votes)
ጀምስ ኢ.ሚለርና በርኒስ ሎቲ እንዲህ ይላሉ: “Poetry is simply a deep kind of pleasure – like roses, or music, or love” ገጣሚ ስንኝ ከመቋጠሩ በፊት ነፍሱ ከሆነ ነገር ጋር በፍቅር ወድቃ፣ በባህር መዋኘት፣ በአየር መንሣፈፍ አለባት፡፡ ቫዛር ሚላር የተሰኘችው አሜሪካዊ…
Saturday, 11 January 2014 12:11

“አለሁ ---- አልሞትኩም”

Written by
Rate this item
(4 votes)
ረቡዕ ማታ በዛሚ 90.7 ኤፍ ኤም ሬዲዮ ላይ “አርቲስት ፈለቀ አበበ አረፈ” በሚል በስህተት በተነበበ ዜና እረፍት ምክንያት አርቲስቱ፣ ቤተሰቦቹ፣ጓደኞቹና አድናቂዎቹ እስከ ሀሙስ እለት ተረብሸው ነበር፡፡ በርካቶች ዜናውን ባለማመን ነገሩን ለማረጋገጥ አርቲስት ፈለቀ አበበ ተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ ሲደውሉ ማምሸታቸውንና መዋላቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
“አፍሪካዊ ማንነት ሳይፈጠር አፍሪካዊ ፍልስፍና የለም” አቶ ደረጀ ሕብስቱ፤ ታህሣሥ 12 ቀን 2006 ዓ.ም በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ “የአውሮጳ ፈላስፋዎችን የሚተቸው ኢትዮጵያዊ ፈላስፋ!” በሚል ርእስ ባቀረቡት ፅሑፍ፤ ፕሮፌሠር ፀናይ ሠረቀብርሀን በአፍሪካዊ ፍልስፍና አስፈላጊነት ላይ የሚያራምዱትን አቋም አስነብበውናል፡፡ የጽሑፌ ዓላማ ለፕሮፌሠሩ…
Rate this item
(3 votes)
ዛሬ በህይወታችን ውስጥ የአውሮጳ አስተሳሰብና ቁሳቁስ በፈቃዳችንም ይሁን ያለፈቃዳችን ወሳኝ አካላት ስለመሆናቸው የማንክደው እና የማናስተባብለው ደረቅ እውነታ ነው። ምንም እንኳ ሳይንሱ እንደሚለው የሰው ዘር መገኛው እኛ ብንሆንም መንግስታዊ ሥርዓትን በመጀመር ታሪካዊ ቅድሚያ ቢኖረንም ይህንን የበላይነት የአስተሳሰብ ብልጫ በማሳየት በዓለም ላይ…