ጥበብ
Saturday, 22 June 2013 11:59
“የአበበ መለሰን ህይወት ለመታደግ ጥረታችንን እንቀጥላለን” ድምፃዊ ይሁኔ በላይ
Written by Administrator
የኢትዮጵያ ህዝብ ለእግር ኳስ ያለው ፍቅር የሚደንቅ ነው--- ዘፈኑ ለሚቀጥለው የእግር ኳስ ድል እንደሚደመጥ ተስፋ አለኝ-- ለህዝብ መንደርደሪያ እና ቀብድ ሰጥቼ ከአስር ቀን በኋላ እሄዳለሁ--- ኑሮውን በአሜሪካ ቨርጂኒያ ያደረገው ድምፃዊ ይሁኔ በላይ፣ ለዜማ ደራሲው አበበ መለሰ የመታከሚያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ኮንሰርት…
Read 5082 times
Published in
ጥበብ
የማደግ መብታቸው ተከብሮላቸዋል። መንገዶቹ፣ ቤቶቹ፣ የቴሌኮሙኒኬሽን አማራጮቹ፣ የገቢ እና የወጪ ልኮቹ፣ ግድቦቹ … የማደግ መብታቸው ተከብሮላቸዋል፡፡ ተይዘው ነበር፣ ደንዝዘው ነበር፣ ሞተው ነበር…የማደግ መብታቸው በሰው አማካኝነት ተከብሮላቸዋል፡፡ ከመያዝ፣ ከመደንዘዝ፣ ከመሞትም በኋላ አፈር ልሶ መነሳት ይቻላል፡፡ ለእነሱ መብታቸውን ያስከበረላቸው ያ የፈረደበት ሰውስ?…
Read 1890 times
Published in
ጥበብ
“ዘፈኖቼ ህፃናትን የሚያሳድጉ ናቸው” - ጃ ሉድ የሬጌ ሙዚቃ አቀንቃኙ ጃ ሉድ፤ በዳግማይ ትንሳኤ እለት በላፍቶ ሞል “ድግስ ቁጥር ሁለት” የተሰኘ ኮንሠርት ለማቅረብ ዝግጅቱ ከተጠናቀቀና ትኬት ተሸጦ ካለቀ በኋላ ድንገተኛ የመውደቅ አደጋ ደርሶበት ኮንሰርቱ መሰረዙ ይታወሳል፡፡ መውደቁ ካደረሰበት የጤና መታወክ…
Read 8043 times
Published in
ጥበብ
ክፍል ሁለት፥ በጥሞና ስለአራት ግጥሞች ፩ ሀገርህ ናት በቃ ! አያሌ ገጣሚያን ሀገር ስትፈካ፣ ሀገር ስትፋቅ፣ ገሃድ ሲገጣጠብ ወይም ሲያብረቀርቅ ግለሰቡ እኔ ምን አገባኝ የመሰለ ገለልተኝነት እንዳይጠናወተዉ ተቀኝተዋል:: ስለ አገር ያልፃፈ የአማርኛ ገጣሚ የለም:: ብዙዎቹ በፍቅር በናፍቆት፣ ጥቂቶቹ እየረገሟት፤ እንደ…
Read 5532 times
Published in
ጥበብ
ሂሳዊ ንባብ የአማርኛ ግጥም ህትመት ቢበራከትም፣ ዘመን ተሻግሮ የሚፈካዉ በቁጥር ነዉ:: እየዘገበ ቤት የሚመታ፣ ቋንቋዉ የማይናደፍ፣ እሳቦቱ ወድያዉኑ የሚነጥፍ ግጥም አቅም ያንሰዋል:: አሰልቺና ደነዝ በመሆኑም የጥሞናን ጊዜ ሲያመክን ለገጣሚዉ አይሰቅቀዉም:: በአንፃሩ ጥቂቶች የሚመስጥ፣ የሚያባንን፣ እያደረ ከአዕምሯችን የሚንቀለቀል ግጥም ለኩሰዋል:: የነብይ…
Read 5530 times
Published in
ጥበብ
ጋዳፊ ኤርትራ ከኢትዮጵያ እንድትገነጠል በስውር ተንቀሳቅሰዋል ለአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ከተሰናዱ ዝግጅቶች መሐል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኢትዮጵያ ጥናት ተቋም ሙዚየም ውስጥ የቀረበው የፎቶግራፍ፣ የስዕል፣ የቅርፃ ቅርጽና የተለያዩ አልባሳት ኤግዚቢሽን አንዱ ነበር። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ከመመሥረቱ አራት ዓመት…
Read 2608 times
Published in
ጥበብ