ጥበብ
አብዛኛው ሙዚቃ አፍቃሪ የሚያውቀውና ዝነኝነት የተቀዳጀበት ዘፈኑ “ሰላ በይልኝ” የሚለው ቢሆንም በኢትዮጵያ ያልተለቀቁ በርካታ ዘፈኖች ያህል እንዳሉት ይናገራል - ወጣት ድምፃዊ ጐሳዬ ቀለሙ (ጃኪ ጎሲ)፡፡ ወደ ሙዚቃው ህይወት የገባው ገና በ13 ዓመቱ ነበር - በትያትር በኩል፡፡ በታዳጊነቱ ከታዋቂ አርቲስቶች ጋር…
Read 9210 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 26 October 2013 14:18
የመጨረሻው ሳቅ የማን ነው? “Who has got the last laugh now?!”
Written by ቱዋ (ጋርጋንቱዋ)
“አንተ አስተካክለህ ጥራው እኛ እንነዳዋለን” … የሚለውን ዘመነኛ የቀልድ መቋጫ ሳትሰሙ የቀራችሁ አይመስለኝም፤ ሳትሰሙ ከቀራችሁ የሚያሰማችሁ ቀልደኛ ፈልጉና ለመስማት ያብቃችሁ፡፡ “የጐጊንን ስዕል ፓሪስ ሙዚየም ገብቼ ተመልክቼዋለሁ” … አላችሁ እንበል አንድ ኋላቀር የሚመስል ሰው፡፡ እናንተስ ለፉክክር መች ታንሱና! … ኋላ አልቀረሁም…
Read 1647 times
Published in
ጥበብ
ከትርዒት መጀመሪያ ሰአት በፊት ያለው የዝግጅት ጊዜ ሰፊ ነው፡፡ በእለቱ ትርዒት ላይ የማይሳተፍ ማንም ሰው ወደ መድረክ ጀርባ እንዲገባ አይፈቀድለትም። ተዋንያኑ በመልበሻ ክፍላቸው ውስጥ ሽር ጉድ ይላሉ፡፡ ሲገናኙ ተቃቅፈው ይሳሳማሉ፤ ከዚያም ለየብቻ ይንሾካሾካሉ፤ ሁሉም ከደረሱ በኋላ በአንዱ ሰፊ ክፍል ውስጥ…
Read 2403 times
Published in
ጥበብ
የቀድሞ ስራዎቹን የያዘ አልበም ይወጣል“አንዲት ሙዚቃ ከጭንቅላቴ ብትወስዱ እንጣላለን”-አሊ ቢራ /ለአንጎል ቀዶ ህክምና ሀኪሞቹ የተናገረው/ በአንጎል የቀዶ ህክምና ከህመሙ ያገገመው አንጋፋው የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ አሊ ቢራ፤ ሙዚቃ የጀመረበት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በቅርቡ በአገር ውስጥና በውጭ አገራት በሚዘጋጁ የሙዚቃ ኮንሰርቶችና…
Read 3487 times
Published in
ጥበብ
ባለፈው ሳምንት አሜሪካ በነበርኩበት ጊዜ በላስቬጋስ የታወቀ ሆቴል ውስጥ የፋሺን ዲዛይን ስራዎቿን ስታቀርብ ያገኘኋትን ፍሬህይወት የተባለች ኢትዮጵያዊ ዲዛይነር በቃለ ምልልስ መልክ አስተዋውቄአችሁ ነበር፡፡ ዛሬ ደግሞ በኒው ኦርሊንስ፣ ጃክሰን ጐዳና ላይ ከበርካታ ዝነኛ ሠዓሊያን ጋር ሥዕል ሲስል ያገኘሁትን ኢትዮጵያዊ ሰዓሊ አስተዋውቃችኋለሁ፡፡…
Read 4103 times
Published in
ጥበብ
በ”የሕልም ሩጫ” ሲታወሱበ1895 ዓ.ም በ12 ዓመቴ ከአዲስጌ አዲስ አበባ መጥቼ ከዚህ ዓለም እሽቅድምድም ገባሁ። አንዱ ሲሾም ሌላው ሲሻር፣ አንዱ ሲታሰር ሌላው ሲፈታ፣ አንዱ ሲሞት ሌላው ሲተካ በማየት የዚህን ዓለም እሽቅድምድም ትግል አጠና ነበር፡፡ በ1895 ዓ.ም የምኒልክ ትምህርት ቤት ሲከፈት (ትምህርት…
Read 2615 times
Published in
ጥበብ