ጥበብ
፩ የሌሊቱ ጸጥታ የነፍስን አጥንት ይሰረስር ይመስላል።ብርዱ የዋዛ አይደለም።ከሰዓታት በፊት ስስ ካፊያ ነበር። ከቤቱ ክዳን አሸንዳ የታቆረ የጠፈጠፍ አንኳር ከታዛው ሥር ባለው ጉርድ ጣሳ ውስጥ ‘ጧ! ጧ!’ እያለ ይንከባለላል። የግድግዳው ሠዓት ‘ቀጭ! ቀጭ!’ እያለ ከጠፈጠፉ የጣሳ ድምፅ ጋር አብሯል። ሌሊቱ…
Read 2818 times
Published in
ጥበብ
ዲስኩርና ሙግት ሳይሆን ሥራ! በአለማችን ላይ ታትመው እናነባቸው ዘንድ እነሆ በረከት ከተባልነው ተቆጥረው የማያልቁ መጽሐፍት ውስጥ እድሜ ዘመናችንን ሁሉ ስናነበው ብንኖር ረቂቅነቱ የማይጓደልና ሁሌም ለመጀመሪያ ጊዜ ያነበብነው ያህል ሆኖ ከሚሰማን ድንቅ መጽሐፍት አንዱ መጽሐፍ ቅዱስ ነው (ቅዱስ ቁርአንም እንዲሁ)በዚህ መጽሐፍ…
Read 2249 times
Published in
ጥበብ
ወንድሜ አለማየሁ ገላጋይ ባለፈው ሳምንት በዚሁ ጋዜጣ፣ በዚሁ አምድ ስር “ከተስፋ ቀብር መልስ...” በሚል ርእስ የጻፍከውን አነበብኩት፡፡ ስለተናገርከው እውነት ደስ አለኝ፡፡ የተስፋህን መቀበር ብጠራጠርም፣ በተስፋ ስም ስለቀበርከው እውነት ግን መደነቄ አልቀረም፡፡ ካስደሰተኝ እውነትህ ብጀምርስ! እውነትም አንተ ደካሞች ብለህ የጠቀስካቸው ሶስት…
Read 4823 times
Published in
ጥበብ
በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ዘወትር አርብ ከቀኑ 10 ሰዓት እስከ 12 እንዲሁም ቅዳሜ ከቀኑ 7 ሰዓት እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ የሚተላለፈውን የ”ጣዕም ልኬት” የተሰኘ ፕሮግራማችንን አስመልክቶ ቃል ኪዳን ይበልጣል የተባሉ አድማጭ በዚህ ጋዜጣ ላይ የሰጡትን አስተያየትተመልክተነዋል፡፡ ይህ ፕሮግራማችን ላለፉት አራት…
Read 1860 times
Published in
ጥበብ
እነሆ ነገ የፍቅር ዳግማዊ ትንሳኤ የሚከበርበት ዕለት ነው፤ ቀዳሚዎቹ ቀናት ደግሞ የፍቅር ትንሳኤ የተዘከረበት ሆነው አልፈዋል፡፡ ለመሆኑ ትንሳኤ እንዴት አለፈላችሁ? ለእኔ አሸወይና ነበር፡፡ አሁን ደግሞ የትንሳኤን የፍቅር መገለጫነት በጥልቅ እንዳስብ ያደረገኝን ምርጥ ሙዚቃ እያደመጥኩ፣ ትንሳኤ ዘ ዳግማዊ ፍቅርን/ዳግማዊ - ትንሳኤን/…
Read 7652 times
Published in
ጥበብ
ግጥሞች በውበት ፏፏቴ ዜማ … በቃላት ጡንቻ … በሀሣብ ነበልባል … የተነከሩ ቀለማማ ናቸው፡፡ ታዲያ ሰው ሲገጥማቸው፣ ቀን ሲቀናቸው ነው፡፡ አለበለዚያ ድንኳናቸው በጭጋግ ጓዳቸው በፍዘት ይዳምናል፡፡ የነፍስ በር የማያንኳኩ የስሜት መሸንቆሪያ የሌላቸው ዱልዱም ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ገጣሚዎችም አንዱ ላይ ብርቱ፣ አንዱ…
Read 7143 times
Published in
ጥበብ