ጥበብ
በእርግጥ የቀዳሚ እና የተከታይ ደረጃ ለመስጠት ያዳግተኛል፡፡ ይስማዕከ ግን በአማርኛ ልብወለድ ውስጥ ከተለመደው አብራሪነት፣ ገላጭነት፣ (ለምሳሌ በዕውቀቱ ሥዩም እንደሚተቸው ቀኑ ደመናማ ነው ሰማዩ ብልጭ ድርግም ይላል…) እያልን ከምንወርድበት ዘልማዳዊ ጥንወት መንጭቆ ሊያወጣን ይታትራል፡፡ የ”ዣንቶዣራ” ቁጥር አንድ እምርታ ሁነትን ከማብራራት እና…
Read 11177 times
Published in
ጥበብ
“የዘመን ንቅሳት” የሚያስቁና የሚነክሱ ግጥሞች ሁለት ዘመን ግጥሞች! አደይ አበባ ሲፈካ፣ ዛፎች ሲደንሱ፣ ወንዙ ሲዘምር፣ ሰማይ በክዋክብት ሲነድድ… ምድረ በዳው ጌጠኛ ቀሚስ ሢያጠልቅ …. ገጣሚ ስንኝ ይቋጥራል፡፡ ድቅድቅ ባለ ምሽት ወይም በፈካ ሰማይ ብዕሩ ትባትታለች፡፡… የደራሲውም እንዲሁ!... ግለቱና ጥድፊያው ሊሳሳት…
Read 17177 times
Published in
ጥበብ
ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ በጥበቡ፣ በሀብቱና በዕውቀቱ ብዛት የእስራኤል ንጉሥ የነበረው ሰለሞንን መወዳደር የሚችል ማንም አልነበረም፤ የለምም ይባላል፡፡ ሁሉ ነገር ሞልቶ የተረፈው ንጉሥ ሰለሞን፤ የምድር ላይ ድካሙን፣ የሕይወትን ፋይዳና ዓለምን ገምግሞ በመጨረሻ የደረሰበት ድምዳሜ “ሁሉም ነገር ከንቱ፤ የከንቱ ከንቱ” የሚል ሆኗል፡፡…
Read 3042 times
Published in
ጥበብ
ዛሬ ቀኑ ጳጉሜ “አስር” ነው፡፡ ለኔ፡፡ ለእናንተ መስከረም “አምስት” ሊሆን ይችላል፡፡ መብታችሁ ነው፤ አይመለከተኝም፡፡ ዝናቡ አላቆመም፡፡ ውሸትም አላባራም፡፡ የኑሮ ውድነት ከህመሙ አላገገመም፡፡ ስለዚህ ጳጉሜ ለእኔ ተራዝሟል፡፡ ተስፋዬ ተግባሬ ሲሆን አዲሱ አመት ይጀምራል፡፡ጳጉሜ አስር ለእኔ ቀን መቁጠሪያ ብቻ በቀይ የተፃፈ ……
Read 3621 times
Published in
ጥበብ
ባለታሪኳን ደግሞ በሕይወት ባያገኛትም፣ ድህነትና በሽታ ተጋግዘው ሳር ባሳከሏቸው በቀጫጭን ለጋ ጣቶቿ ተሰፍረው የተሰደሩት ቃላት፣ ህፃኗ እንስት የታላቅ ነፍስ ባለቤትነቷን ለመግለፅ አልተሳናቸውም፤ እናም ደራሲው፣ ስቃዩዋን ሁሉ ችላ፣ ጥርሷን ነክሳ በመከራ በከተበቻቸው ደብዳቤዎች መነሻነት፣ የዚችን ታላቅ ባለ ርዕይ ህፃን መራራና ፈታኝ…
Read 4093 times
Published in
ጥበብ
…እንቁጣጣሽ ነበር መስከረም ሲጠባ አውቆ የበቀለ ወፍ ዘራሽ አበባ፡፡ ለምለም አረንጓዴ… ያልተጠበቀ መስክ ከብት የሚግጥበት የደመና ግላጭ የሚጫወትበት፡፡
Read 2854 times
Published in
ጥበብ