ጥበብ
እኔ አልወደውም፡፡ ስለምንም ግን አይደለም፡፡ ለሷ ለሚስቱ ስለሚያሳየው ባህሪ እንጂ፡፡ ከእኔጋማ ሰላምታም የለንም፡፡ እንደውም እሱ እስከመፈጠሬም ላያውቅ ይችላል፡፡ የኛን በረንዳ እና የነርሱን በረንዳ ከሚለየው ቀርከሃ ግርዶሽ አጮልቄ በሳሎናቸው መስኮት አይኖቼን አሻግሬ ሲመታት ደጋግሜ አይቼያለሁ፡፡ አሁንም ትንሽ ቆይተን አብረን ልናይ እንችላለን፡፡…
Read 2833 times
Published in
ጥበብ
በገበና የቴሌቪዥን ድራማ ላይ ሲሳተፉ ከነበሩት ተዋናዮች የተወሰኑት ለቀቁ • የሰው ለሰው ተከታታይ ድራማ ወሳኝ ሰው አጣ • ቴዲ አፍሮ ከአዲካ ጋር ተጋጨ፤ ከማናጀሩም ጋር ተለያየ • መቲ (መታሰቢያ) ከሰይፉ ጋር ተለያየች… ጭልም ካለው ነገር ላለመጀመር አሰብኩና ወደ ኋላ መለስ…
Read 4705 times
Published in
ጥበብ
በ1891 ዓ.ም ከጅቡቲ አዲስ አበባ ለመምጣት በእግር የሚጓዙ ሰዎች አንድ ወር ይወስድባቸው ነበር፡፡ በ1900 ዓ.ም ይህንኑ ርቀት በባቡር ለማቋረጥ ሁለት ቀን ብቻ እንደሚያስፈልገው ታየ፡፡ ነሐሴ 12 ቀን 1921 ዓ.ም ከጅቡቲ የተነሳው አውሮፕላን አዲስ አበባ ስጋ ሜዳና (ታጠቅ) ደርሶ ለማረፍ ጥቂት…
Read 2068 times
Published in
ጥበብ
መጋረጃው ሲገለጥ የንጉሡ ዙፋን አለ፡፡ መንጠላቴቱ ሲከፈት መንበሩን እናያለን፡፡ በመንበሩ ላይ ታቦቱን …በታቦቱ ውስጥም …ፅላቱን…በፅላቱ ላይ ቃላቱ፡፡ የትዕዛዝ ቃላቶች፡፡ ቃላት የሐሳብ መሠወርያ ታቦታት ናቸው፡፡ ሐሳቡ በራሱ ደግሞ ሊል የሚፈልገው ነገር ጽላት ነው፡፡ የምንደርስበት ነገር ደግሞ ነገሩ በቁሙ ካለው ማንነት ውጪ…
Read 2579 times
Published in
ጥበብ
ታክሲ ውስጥ ከተዋወቅን በኋላ በአካለ ሥጋና በመጠነ ሐሳብ ለመገናኘት ዛሬ የመጀመሪያ ቀጠሮዋችን ነው… ፒያሳ Five town ቀደም ብዬ እየጠበኩት ነው፡፡ እንደሚመጣ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ሌላ…ብዙው ምክንያት ቢቀር እንኳ ከእኔ ለመገናኘት ዛሬ…የመጀመሪያው ቀጠሮዋችን ስለሆነ…ይመጣል…የተንቀዠቀዡ ዐይኖች ቢኖሩትም የኔን ውበት ለማክበር እንደማይዘገይ ተስፋ አደርጋለሁ…ስለዚህ…
Read 4375 times
Published in
ጥበብ
በኢትዮጵያ ስነ ጽሁፍ አዲስ ዘዴን የሞከረ፣ የፈጠረ እና ተወዳጅ የስነ ጽሁፍ ሰው ነው፡፡ እንደሌሎቹ የስነ ጽሁፍ ሰዎች፣ ስነ ጽሁፍ የነፍስ ጥሪው እና የተፈጥሮ ስጦታው ብቻ አልነበረም፡፡ ስነ ጽሁፍን እስከ ሁለተኛ ዲግሪ (በማስተርስ ዲግሪ) የተማረ፣ ቴክኒኮቹንም በስራዎቹ ተግባራዊ ያደረገ ነው፡፡ በዚህም…
Read 6850 times
Published in
ጥበብ