ጥበብ
ከደስታ ተክለ ወልድ ዘሃገረ ወግዳ፤ የፊደሉ ተራ አቡጊዳ “ከግዕዝና ካማርኛ ህግ ውጪ ተፅፎ የመጣውን ሁሉ አልቀበልም” በዓሉ ግርማ በመስከረም ወር 1962 ዓ.ም ታትሞ ለሚወጣው መነን መፅሔት አንጋፋውን የአማርኛ ቋንቋ ጠቢብ እንግዳ ለማድረግ ቀጠሮ ተቀብሏል፡፡ ልክ በሰዓቱ በቀጠሮው ስፍራ ሲደርስ የ68…
Read 7400 times
Published in
ጥበብ
ቅድመ ታሪክ ከተሞችን ወንዶች ይሠሯቸዋል (ይመሠርቷቸዋል) ሴቶች ይነግሱባቸዋል … አልያም ይገዙባቸዋል፡፡ ወንዶች ቤቶችን ይሠራሉ፤ በድንጋይ… በጠጠር… በሾህ… በአሸዋ… ሴቶች ያስውቡታል…ቤቶች በሴቶች ይደምቃሉ፤ ቤቶች በሴቶች ይዋባሉ፤ በሸክላ… በሰፌድ… ወንዶች ብረትን ይገዛሉ፤ ሴቶች ብልሃትን ያመጣሉ፤ አንዳንዴ ግን (ለምን አንዳንዴ አብዛኛውን ጊዜ ግን)…
Read 8628 times
Published in
ጥበብ
“ሃሳብን የሚገድል ሃሳብ አለ” አለ አቶ 0911…የማያውቀው ስልክ ላይ ከደወለ በኋላ፡፡ “ምን ማለትህ ነው?” ብሎ መለሰ ልጅ እግሩ ሲም 0924 …ሲሙ ከቴሌ የወጣበት ዘመን ልጅ እና አባትነትን ይለያያል፡ “ምን ማለቴ መሰለህ…እምነት አንድ የሀሳብ አይነት ነው፡፡ እውቀት ወይንም ምክንኒያታዊነት ደግሞ ሌላ…
Read 2465 times
Published in
ጥበብ
የዓለም ሎሪየት ታላቅ ባለቅኔ አንትሮፖሎጂስት እና ኢጂፕቶሎጂስት፣ የኮሜርስ ምሩቅ የህግ እውቀት ባለሙያ ጥዑመ ልሣን (ልዩ የትረካ ችሎታ ያለው) ተመራማሪ፣ ፀሐፌ ተውኔት ደራሲና ተርጓሚ ፀጋዬ ገብረ መድህን ቀዌሣ፤ ዛሬ በአፀደ ሥጋ ከእኛ ጋር ቢኖር ኖሮ በሥነ ጽሑፍከፍተኛውን ዓለም አቀፍ የሥነ ጽሑፍ…
Read 2381 times
Published in
ጥበብ
“ATHENS” የምትል የቱሪስት ስዕላዊ ማነቃቂያ በሉት ማጥመጃ ማማለያ አጋጥማኝ፣ ለቱሪስት የተተኮሰው ተባራሪ እኔን ችስታውን አገኘኝ፡፡ የችስታ ቱሪስት የለውም፤ ቢኖርም የክብር ሥሙ የእግዜር እንግዳ ነውና ከአገር ውስጥ የእግር በረራ ውጭ አለማቀፉ ውስጥ የለበትም፡፡ የምናብ በረራ ግን የሚከለክለው የለም (የከሸፈ የእግዜር እንግዳ…
Read 2422 times
Published in
ጥበብ
ከአስተማሪው ጓደኛዬ ጋር ሁለት ጠባብ ክፍሎች ያሏት ቤት ውስጥ ተዳብለን መኖር የጀመርንበት ጊዜ ከሁለታችንም ልቦና በመላመድ ዝንጋኤ ተውጦ ጠፍቷል፡፡ ምናልባት ይሄ የክራሞታችንን ስምረት ይጠቁም ይሆናል፡፡ ጥምረትስ ቢሆን “የተወለደበትን” ቀን አስቆጥሮ የሚያስረግመው መንገራገጭ ሲበዛበት አይደል? መርፌና ክር አድርጐ ያዋሃደን እንግዲህ ከኑሮ…
Read 2847 times
Published in
ጥበብ