Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ በስሩ ያቋቋመው “ፊደል አሳታሚ” ድርጅት ሥራ መጀመሩን ለማብሰርና በማተሚያ ቤቱ የታተሙ ስድስት መፃሕፍት ለህዝብ ይፋ ለማድረግ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የምረቃ ሥነ ስርዓት በሒልተን ሆቴል ተካሂዷል፡ የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ መሥራችና ፕሬዚዳንት ረዳት ፕሮፌሰር ወንድወሰን ታምራት ባደረጉት…
Rate this item
(0 votes)
የአቧራ ምሠሦ የሚቆምበት ምድረበዳ፣ በዕድሜ የተጋጠ ቦረቦር … ጭራሮዋቸው የተንጨፈረረ አጫጭር ግራሮች ታዩኝ፡፡ ለምን እንደሆነ አላውቅም… የከረረ ፀሐይ፣ ያረረ ሰማይ ታየኝ፡፡ ደሞ መለስ ብሎ አፈር የመሠለ አረፋ የሚደፍቅ ወንዝ፤ … የሚያባባ የወፎች ዜማ መጣብኝ፡፡ ፍቅር የተከለከሉ ልቦች፣ ለጦርነት የተቃኙ ወጣት…
Rate this item
(0 votes)
ጠዋት ድሮ በጎንደር ዙሪያ የሚኖሩ ገበሬዎች አንዱ ታቦት የአመት ሲሆን ወይ ለጥምቀት በዓል ጎንደር ከተማ ሲመጡ ግማሹ “አረ እሰይ ስለቴ ሰመረ” ሲል ሌላው “በወት ግባ በወት፤ ያገራችን ታቦት” ይላል፡፡ የከተማው ጎረምሳ ደግሞ ያሆ…ያሆ… ይላል፡፡ እየተጋፋ እየተተራመሰ፡፡ የገጠር ኮበሌዎች ግን ክብ…
Saturday, 07 July 2012 10:25

የብርሃን ነፍስ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ፍልስፍናዊ ወግ ብርሃን ሲተክዝ አጋጥሞህ ያውቃል? ካላጋጠመህ ዛሬ ይህን ጽሑፍ አንብበህ ስትወጣ ከልብህ አስተውለህ እንድታይ አግዝሃለሁ፡፡ ብርሃን የሚተክዘው ነፍስ ስላለው ነው፤ የሚደምቅ የሚመስለው ነፍሱን ከበርባሮስ (የጨለማ አለም) ደረት ላይ ሲያነግሰው እንደመሳቅ ሲያደርገው ነው፡፡ ሳቁ የመዝለፍለፍ ቅርጽ አለው፡፡ የነፍስ አንኳሮች የመቆሚያ…
Rate this item
(1 Vote)
“አለም የተቀመጠችው (የታዘለችው) በአንድ ትልቅ ኤሊ ጀርባ ላይ ነው” አለ አንዱ ሰውዬ፤ አፈታሪኩን ተመርኩዞ/ተውሶ፡፡ “አለምን በጀርባዋ ያስቀመጠችውስ ኤሊ ምን ላይ ነው የተቀመጠችው?” ተብሎ እንደሚጠየቅ አልጠበቀም፡፡ “በሌላ ኤሊ ላይ!“ “ሌላኛዋ ኤሊስ በምን ላይ ተቀመጠች?” በጥያቄ ተከታተለው፤ አጥብቆ መርማሪው “በቃ…እስከ ታች ድረስ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2004 ዓ.ም በሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ሥራዎችና ግለ-ሀሳብ ላይ የውይይት መድረክ ያሰናዳው ሚዩዚክ ሜይዴይ፤ ለውይይቱ መነሻ የሚሆን ዳሰሳ እንዲያቀርቡ የጋበዛቸው አርክቴክት ሚካኤል ሽፈራው “አርክቴክት ሆነህ ወደ ኪነ ጥበቡ ሠፈር ምን አመጣህ?” ብለው ለሚጠይቁ መልስ ይሆናል ያሉትን…