ጥበብ
ቅዳሜ ዕለት ገናን እናከብራለን፤ ታህሣሥ 28 ቀን 2004 ዓመተ ምህረት ወይም እሁድ ዕለት ታህሣሥ 29 ቀን 2004 ዓ.ም፡፡ ለምሣሌ በላሊበላ በሚገኙ ቤተ ክርስቲያናት ሁልጊዜ ገናን ታህሣሥ 29 ቀን ነው የሚያከብሩት፡፡ ሌሎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ከዘመን መለወጫ ጋር በተያያዘ ገናን…
Read 3104 times
Published in
ጥበብ
በሩቅ ምሥራቅ የአያሌ ሺህ ዘመናት የማርሻል አርት ጥበብና በዘመናዊው ዓለም አስተሣሰብ የመምህር ከፍ ያለው ደረጃ MASTER ነው፡፡ በሠው ልጆች ታሪክ ውስጥ ከተከሰቱ ጥቂት ታላላቅ ማስተሮች ኢትዮጵያዊው ነገር አዋቂ ሠሎሞን ደሬሳ አንዱ ነው፡፡ ሠሎሞን ድንቅ መካርም ነው፤ ፍንትው ያለ የእውነት ዓይን…
Read 4297 times
Published in
ጥበብ
ፀጋዬ ገብረኪዳን እባላለሁ፡፡ በይርጋለም ከተማ በ1946 ዓ.ም ነው የተወለድኩት፡፡ ወላጆቼ እኔን ጨምሮ ሰባት ልጆችን አፍርተዋል፡፡ አባቴ ገበሬ ሲሆን እናቴ የቤት እመቤት ነበረች፡፡ እናቴ ከዚህ ዓለም በሞት ሳትለይ እኔ የ6 ዓመት ልጅ ስለነበርኩ ከዚያ በኋላ በአዲስ አበባ ሽሮሜዳ አካባቢ ወደሚገኙት አጐቴ…
Read 2356 times
Published in
ጥበብ
እንግሊዝ በሥነ ፅሁፍና በቲያትር ጥበብ ዘርፍ ለአለም ህዝብ ብርሀን ይሆን ዘንድ አበርክቼላችኋለሁ እያለች ከምትኩራራባቸው ድንቅ የስነ ጽሁፍ ባለሙያዎቿ መካከል ዘመን አይሽሬው ቻርለስ ዲከንስ ግንባር ቀደሙ ነው፡ በእርግጥም ቻርለስ ዲከንስ ለአለማችን የስነ ጽሁፍ ጥበብ መዳበር አይተኬ ሚና ተጫውተው ካለፉት የጥበብ ሠዎች…
Read 2590 times
Published in
ጥበብ
(ካለፈው የቀጠለ) ወግ (Informal Essay) ጊዜ የሰጠው ቅል ሆኗል፡፡ ድንጋይ የሚሰብር፡፡ ቢያመሩባቸው የበለጠ ለሚመሩት ጊዜ አመጣሽ ሁኔታዎች ልከኛ መድኃኒታቸው ወግ ሆኗል፡፡ ለዚህ ነው ድንጋይ ሰባሪ፣ ጊዜ የሰጠው ቅል መሆኑ፡፡ ለከረረው ማርገቢያ፣ ለመረረው ማጣፈጫ፣ ለሾመጠጠው ማላሺያ፣ ለተፈራው ማሽሟጠጪያ፣ ለእውነታ መሸሺያ ……
Read 6425 times
Published in
ጥበብ
ሠራዊት ፍቅሬ ያሰናዳውን “ሠካራሙ ፖስታ” የተሰኘውን ፊልም ካየሁ በኋላ ገና ከአዳራሽ ሳንወጣ አጠገቤ ለነበረው ጌጡ ተመስገን “በመዳብ የተለበጠ ወርቅ” አልኩት፤ ምክንያቱስ ብትል ሃሳቡ ትልቅ ነው ርዕሱ ግን ፍሬ ነገሩን የመሸከም ጉልበት የለውም፡፡ መዳብ በወርቅ ይለበጣል እንጂ ወርቅ በመዳብ አይለበጥም፤ የወርቅ…
Read 3461 times
Published in
ጥበብ