ጥበብ
የጋዜጣ አንባቢና የውሃ-ሙላት አንድ ነው፡፡ ጋዜጠኛና ለውሃ-ሙላት የዘፈነው አዝማሪም እንደዚያው ተመሳሳይ፡፡ ኧረ እንደውም ተተካኪ ናቸው፡፡ ለጋዜጣ መፃፍ ለውሃ ሙላት እንደመዝፈን ነው፡፡ የሰማው ሲሄድ ያልሰማው ይመጣል፡፡ ቆሞ የሚያዳምጥ ጋዜጣ አንባቢና የውሃ ሙላት የለም፡፡ እየሄደ አዳምጦህ፣ እያዳመጠህ ይሄዳል…
Read 5666 times
Published in
ጥበብ
ቀጥሎ ከአቼቤ ልሂቅ ጥበባዊ ድርሳኖች መሀከል በሦስቱ ላይ መጠነኛ ቅኝት እናድርግ፡፡ እግረ - መንገዳችንንም የጠቢቡን የዘይቤ አጠቃቀም ሊቅነት፣ ንጥር አፍሪቃዊነትና ኪነ ጥበባዊ ኪሂሎት እንመዝን ዘንድ በቅንጭብ እንመልከት፡፡ ከ - አንትሒልስ ኦፍ ዚ ሳቫና “… በመኸር ወቅት ሰማይና ምድር ከጣብቂያቸው ሳይላቀቁ፣…
Read 3173 times
Published in
ጥበብ
በ1969 ዓ.ም የሶማሊያ ወረራ ምክንያት ለ11 ዓመታት በእስር ከቆዩት ኢትዮጵያዊያን አንዷ የነበረችው ከበደች ተክለአብ፤ በ1983 ዓ.ም አሳትማ ለአንባቢያን ያቀረበችው መጽሐፍ “የት ነው” የሚል ርዕስ የተሰጠው የግጥም መድበል ሲሆን በሥነ ግጥምም ቢሆን ርዕሰ ጉዳዩን የኢትዮ-ሶማሊያ ጦርነት ላይ በማድረግ በአገራችን ፈር ቀዳጅ…
Read 3385 times
Published in
ጥበብ
በአፍሪቃ የሥነ - ጽሑፍ ዕድገት ታሪክ ውስጥ የሀገረኛ ዘይቤ አጠቃቀም ሊቅ በመባል የሚታወቅ ስመጥሩው ናይጀሪያዊ ብዕረኛ ቺኑዋ አቼቤ በምስራቃዊው የናይጀሪያ ክፍል ልዩ ስሙ ኦጊዶ በተባለ ሥፍራ ከአንድ የክርስቲያን ቤተሰብ ተወለዱ - ጊዜው 1930 ዓ.ም ነበር፡፡ ከኢባዳን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ1953 ዓ.ም…
Read 4219 times
Published in
ጥበብ
አዲሱ ፊልምሽ እንዴት ነው… ጥሩ ፊልም ሠርቻለሁ ብለሽ ታስቢያለሽ? በእኔ በኩል ሠርቻለሁ ነው የምለው፤ ሌላውን ደግሞ ሕዝብ ሊያረጋግጥልኝ ይችላል፡፡ ፊልም የአንድ ሰው የምናብ ውጤት ነው፡፡ ተመልካቹን ሁሉ አረካለሁ ማለት ባይቻልም ይኼ የእኔ ፈጠራ ነው ብለህ ስትሰጠው ደስ ካለው ደስ ይልሃል፡፡…
Read 4675 times
Published in
ጥበብ
ሙሉነት ተሰማኝ፡፡ የመጉድል ፍላጐት በፅኑ አደረብኝ፤ ለመፃፍ ተነሳሁ፡፡ መጉደል ማለት ማጣት አይደለም፡፡ የሀሳብ ደም በመጉደል የሚተካ ነው፡፡ መሆኑ ራሱ የፍቅር ባህርይ አለው፡፡ መቶ ቢሊዮን ፀሐዮች በእኛ ጋላክሲ ውስጥ፣ መቶ ቢሊዮን የኒውሮን ህዋሶች ደግሞ በእኔ የራስ ቅል ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ምን ያህል…
Read 10997 times
Published in
ጥበብ