Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
የአርቲስት ሙላቱ “ተተኪ” የተባለው ሳሙኤል ኮንሰርት ያቀርባል ኢትዮጵያዊቷ ታዳጊ ናጃት አልከድር፤ በአሜሪካ የመለስተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች መካከል በሚደረገው የእንግሊዝኛ ስፔሊንግ ውድድር መሳተፍ የጀመረችው አምና ሲሆን በምትኖርበት በኖርዝ ካሮሊና በተደረገው ክልላዊ ውድድር አሸንፋ ነበር፡፡ የ13 ዓመቷ ናጃት NACHTMUSIK የሚለውን ቃል ስፔሊንግ…
Rate this item
(0 votes)
42 ዓመት በመጽሐፍ ንግድ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ንባብን በማበረታታት አስተዋጽኦ አድርገዋል ያላቸውን ተቋማትና ግለሰቦች ግንቦት 4 ቀን 2004 ዓ.ም በጣይቱ ሆቴል ባሰናዳው መድረክ ሠርተፊኬት በመስጠት አመስግኗል፡፡ መጽሐፍ በመሸጥ ሥራ ከ40 ዓመት በላይ አገልግሎት በመስጠት ተሸላሚ ከሆኑት አንዱ አቶ ይለማ በረካ…
Saturday, 02 June 2012 09:25

ማካቬሊያዊ ግጥሞች

Written by
Rate this item
(3 votes)
ህዝቡን ማን መምራት አለበት? ለሚለው ጥያቄ መልሱ አስቀድሞ ተሰጥቷል አይደል?...እኔ በመልሱ ላይ ተጨማሪ መልስ ለመስጠት ነው ዛሬየመጣሁት፡፡ መልሱ ህዝቡን የሚወክለው፣ በህዝቡ ምርጫ የተመረጠው…ህዝቡን የሆነው ግለሰብ ነው፡፡ ወይንም ፓርቲ፡፡ ጥያቄው ህዝቡ ማን ነው የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ በተመለሰው መልስ ላይ ተጨማሪ መልስ…
Saturday, 02 June 2012 09:16

ብርሐን እና ጥላ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በጣም ለረጅም ዘመን … ማስታወስ እስከሚችልበት ጊዜ … ሁሌ ለመሞት ሲዘጋጅ … ለመሞት ሲጓጓ ነው የቆየው፡፡ የሚያውቀውን እየጠላ ለማያውቀው ሲጐመጅ ራሱን አጥብቆ ጠይቆ አያውቅም፡፡ “ለምን … ለምንድነው ለመሞት የምትፈልገው?” ልጅ እያለ መሞት የሚፈልገው የሂሳብ አስተማሪ በእየቀኑ ስለሚገርፉት … ከሳቸው ዱላ…
Saturday, 26 May 2012 13:16

ቴዲ አፍሮ የዘመኑ ጥቁር ሰው

Written by
Rate this item
(0 votes)
የለሰለሰ ኢትዮጵያዊ መልክና ህብረ ብሔራዊ ዜማ፤ ከዛሬ በላይ ነገ ከነገ ወዲያ ሲሰሙት እያሸተ፤ እየጐመራ ውስጥን በሀሴት እየኮረኮረ የሚሄድ - የቴዲ አዲሱ አልበም!ከዜማው ግጥሙ፣ ከግጥሙ ቅንብሩ፣ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል እድሜና ፆታ ሳይለይ የሚያግባባ፣ የሚገባ፣ ታሪክን ከባህል አጣምሮ ከትልቁ የህይወት ክብ ውስጥ…
Rate this item
(4 votes)
መራሄ ትውልድ (የትውልድ መሪ)፤ ሃሳበ ትጉህ፤ በአውሮጳና በአሜሪካ በኦፊሴል ያለተሾመ የአገሩ የኢትዮጵያ የባህል አምባሣደር ነው ስለሺ ደምሤ፡፡ በሙዚቃ ጥበብ የተካነ በኢትዮጵያና በህዝቦቿ ባህልና ማንነት የተቀረፀ የታነፀ፤ ለማንጐራጐር ብቻ ሣይሆን ለሌሎች የታላቅ ሰብዕና መታያ ባህሪያት የተሰጠ የጥዑም ልሣን ባለቤት …ሥልጡንና ጠንካራ፤…