ጥበብ
ያው ሰው - ኖሮ ኖሮ ኑሮን ዞሮ - ዞሮ ደፈና ሕይወቱን ወይ ኢምንት ጉልበቱን በጊዜ እየኖረ - ጊዜውን ጠብቆ - በጊዜ እየሞተ ስንቱ በሞት ሰፈር - በዛ በረከተ ሞት ላይሞት ሰው ሞተ አፈረ - ባከነ - ባዘተ - ቃተተ፡፡
Read 2694 times
Published in
ጥበብ
አገር ከዳር ዳር ሲያለቅስ - ባንድ ቃል እንደመከረ ሃዘኑም እንደ ልማቱ - ህዝብን አስተባበረ፤ እንደ ድንገት ደራሽ ጐርፍ - ደግሞም እንደ ሃይል መራሽ እንዲህ ያል’ የመሪ ፍቅር - በታሪክ አልታየም ጭራሽ ህልም መሰል እውነታ - በቁሜ አየሁኝ ሣልተኛ
Read 2373 times
Published in
ጥበብ
አንዳንድ ፀሎቶች አሉ፡፡ የሚደማሙ፣ ለራሳቸው ነፍስ ዘርተው ራሳቸውን የሚገሉ፣ ለጥ ያለ ሜዳ ላይ እንደልብ መራወጥና መድረስ እየቻሉ የተራራው ግዝፈት ላይ መሆናቸውን የሚወጥሩ፡፡ ፀሎቶቹ በሙሉ የሚፀልዩት ባልደረሱ እየተባሉ ነው፡፡ መመኘትን እየቀረፁ ዝም ብለው ስድነትን የሚኖሩ፡፡ የሚቀርቡ ሆነው ተፈጥረው የሚርቁ፡፡ የትም ሳይሄዱ…
Read 4633 times
Published in
ጥበብ
ዲያቆን ገረመው ሸዋዬ የተባሉ የቤተክርስቲያን መምህር ከአራት አመት በፊት በአንድ መድረክ ተጋብዘው በፅናት፣ በዓላማና በእምነት ዙሪያ ንግግር ሲያደርጉ “ኤልያስ በሰማይ አረገ” የሚለውን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ኋላ ቀር አገራት የትምህርቱን ትርጉም ብቻ ይዘን ስንቀር፣ ሰለጠኑ የሚባሉት አገራት ግን…
Read 4590 times
Published in
ጥበብ
“የበዓል ዕንግዶች” ትያትር ዕይታዬ ኢትዮጵያዊ ባህልና ዕሴቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወረዱና እየተዋረዱ ጨዋነታችንና ኩሩነታችን ድራሻቸው እየጠፋ ስለመሆኑ ድርሰቱ ስለሚያሳስበን ከአዳራሹ ስንወጣ ራሳችንን መፈተሻችንና ስለ መፍትሄው ማሰላሰላችን አይቀሬ ነው፡፡ይህም የደራሲው ዓላማ ግቡን እንደመታ የሚያሳይ ይሆናል፡፡በጋዜጠኛና ጸሐፊ ተውኔት ዘካሪያስ ብርሃኑ ተጽፎ ለረጅም…
Read 2464 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 11 August 2012 14:21
የዓለም ወይን - ጠጪዎች ተባበሩ! (Wine Drinkers of the World Unite!)
Written by ትርጉም- ነቢይ መኮንን
ክርስቶፈር ሒቸንስ አንድ እንደዋዛ የሚነገር ቁም ነገር አለ፡፡ ወደ አንድ የተወሰነ ቡና ቤት ትገቡና ከጓደኞቻችሁ ጋር ጨዋታ ትጀምራላችሁ፡፡ በመካከል አስተናጋጁ ይመጣና፤ “ምን ልታዘዝ?” ይላል፡፡ “ቢራ!” ትሉታላችሁ “ምን አይነት?” ይላችኋል፡፡ “እንደ ሆነው፤ የተመቸህን” በመሰላቸትና ጨዋታችሁን ለመቀጠል ስለጓጓችሁ ነው፡፡ “በደሌ ነው ሜታ?”…
Read 2725 times
Published in
ጥበብ

