ጥበብ
ኤግዚዝቴንሻሊዝም የውድቀት ወይንም ዝቅጠት ፍልስፍና ተብሎ ነው በቅፅል ስሙ የሚጠራው፡፡ የሀሳብ ባህል ሞት ውስጥ የተወለደ “የመሆን (being)” ምንምነትን የሚያስረዳ የፍልስፍና አይነት ነው፡፡ … ምንምነትን የሚገልፀው ግን መግለፅ የሚችለውን ብቸኛውን ፍጡር፣ ሰውን ሆኖ ነው፡፡ በህልውና መገኘት ለህልውና ትርጉም ከመስጠት ይቀድማል፡፡ “የምንምነትን…
Read 3991 times
Published in
ጥበብ
የፊልሞቻችን በቁጥርና በጥራት እየበዙና እያደጉ መምጣት ይበል የሚያሰኝ ነው:: በዚህ ፅሁፍ የምናነሳቸው አንዳንድ ስህተቶች ከተስተካከሉ ደግም የበለጠ እየተሻሻሉና እየላቁ እንደሚመጡ እምነቴ ነው:: ሰሞነኞቹም ሆነ ቀደምቶቹ ፊልሞችና ድራማዎች ላይ የህክምና ጽንሰ-ሀሳብና የሃኪሞች ገጸባህርያትን በተደጋጋሚ ተመልክቻለሁ:: የእነዚህ ገጸባህርያት መግባት ፋይዳው እምብዛም የሆነብኝ…
Read 3190 times
Published in
ጥበብ
ቴዲ ሰባኪ ቢሆንም እንኳ የሃይማኖትንና የእምነትን ፍቺ በቅጡ ሳይተነትንልን፣ እንደ አሳቢም ጉዳዩን ከምክንያት እና ውጤት አንፃር ሳያሳየን “ሃይማኖት የሰው ልጅ እጅ ሥራዎች ናቸው፣ አለ የምንለው አምላክ አንድ ከሆነም አሁን በምድር ላይ ያሉትን ሃይማኖቶች አያውቃቸውም፡፡” ይለናል፡፡ የመጀመሪያዎቹ የሰው ልጅ ሞዴል ፍጥረታት…
Read 3413 times
Published in
ጥበብ
ኢትዮጵያ ስለ ሥነግጥሟ የሚቆረቆርላትና የሚጮህላትን፤ ከዕድሜው አብላጫውን ጊዜ ለሥነግጥም በመሥጠት ሲመራመርና ሲያስተምር የኖረውን አንድ ሰው ካጣች ድፍን ሁለት ዓመት ሆነ፡ የዛሬ ሁለት ዓመት በዚሁ ጊዜ ነበር የሥነጽሑፍና የሥነግጥም መምህርና ተመራማሪ ብርሃኑ ገበየሁ በሞት የተለየን፡፡ ሞቱ እጅግ ቅፅበታዊ፣ አስደንጋጭና ለማመን የቸገረ…
Read 3466 times
Published in
ጥበብ
ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ በስሩ ያቋቋመው “ፊደል አሳታሚ” ድርጅት ሥራ መጀመሩን ለማብሰርና በማተሚያ ቤቱ የታተሙ ስድስት መፃሕፍት ለህዝብ ይፋ ለማድረግ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የምረቃ ሥነ ስርዓት በሒልተን ሆቴል ተካሂዷል፡ የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ መሥራችና ፕሬዚዳንት ረዳት ፕሮፌሰር ወንድወሰን ታምራት ባደረጉት…
Read 2447 times
Published in
ጥበብ
የአቧራ ምሠሦ የሚቆምበት ምድረበዳ፣ በዕድሜ የተጋጠ ቦረቦር … ጭራሮዋቸው የተንጨፈረረ አጫጭር ግራሮች ታዩኝ፡፡ ለምን እንደሆነ አላውቅም… የከረረ ፀሐይ፣ ያረረ ሰማይ ታየኝ፡፡ ደሞ መለስ ብሎ አፈር የመሠለ አረፋ የሚደፍቅ ወንዝ፤ … የሚያባባ የወፎች ዜማ መጣብኝ፡፡ ፍቅር የተከለከሉ ልቦች፣ ለጦርነት የተቃኙ ወጣት…
Read 2627 times
Published in
ጥበብ

