ጥበብ
ትኩሳት” ድርሰት ውስጥ ጎልተው የሚታዩት ሴቶች ሶስት ናቸው - አማንዳ፤ ሲልቪ፤ ኒኮል። ያለ ስም የተጠቀሰችውን ሌላኛዋ ሴት እንደ አራተኛ ልንቆጥራት እንችላለን። ስብሃት ገ/እግዚአብሄር፤ የድርሰቱን ምእራፍ ሁለት፤ ይህችን ሴት በመግለፅ ይጀምራል። “ያን ሰሞን አንዲት ቆንጆ አሜሪካዊት ነበረችኝ። አይኗ ሰማያዊ፤ ፀጉሯ በጣም…
Read 4661 times
Published in
ጥበብ
ከአዘጋጁ:- ውድ አንባብያን፤ በዚህ አምድ በአንጋፋው ደራሲ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር የአፃፃፍ ዘዬ የተኳሉ ጥበባዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ እንዲሁም ፍልስፍናዊ መጣጥፎችና ወጐች ይስተናገዳሉ፡፡ እግረመንገዳችንንም ዕውቁን የብዕር ሰው ስብአት ለአብን እየዘከርን፡፡ ለአምዱ የሚመጥኑ ጽሑፎችን ብትልኩልን ሚዛን ላይ እያወጣን እንደየሁኔታውና አግባቡ እናስተናግዳለን፡፡ “ከንጉሱ በልጠህ አትድመቅ”…
Read 3355 times
Published in
ጥበብ
ሄሚንግዌይን አደንቀዋለሁ … ታዲያ ሄሚንግዌይ ተደንቆ ስብሐት ሊቀር ነው? …… ግራጫውን መልክ አድንቄ ጠይሙ ሊቀር … እንዴት ተደርጐ?! ቀለማቸው እና የሚፅፉበት ቋንቋ ይቅርና በሌላው ነገራቸው ሁለቱን ደራሲዎች አንድ ለማድረግ ልሞክር … ስብሐት የተወለደው አድዋ ነው፤ ሄሚንግዌይ ደግሞ ኦክፖርክ (ኤሊኖይስ)፡፡ ሄሚንግዌይ…
Read 3002 times
Published in
ጥበብ
በጥበብ አፀድ ውስጥ የዝማሬ ውብ ድምፆች በሞገስ እንዲፈስሱ…የደስታ ሳቆች እንዲፈኩ…እንመኛለን፡፡ ሰማይና ምድር በአድማሶቻቸው ተቃቅፈው ከከንፈሮቻቸው ዳርና ዳር ዜማ ሲፈልቅ፣ ተራሮች ማህሌት ቆመው ሲወዛወዙ ብናይ ደስ ይለናል፡፡ ጥበባትን የምንወድድ ሁሉ የልባችን ትርታና የነፍሳችንም ፉጨት ይኸው ነው!ታዲያ ይኸው ፍቅራችን በመጽሐፍት ቤቶች መደዳ፣…
Read 2770 times
Published in
ጥበብ
“ተስፋ ኢንተርቴይመንት” ለሁለተኛ ጊዜ ያዘጋጀው የቴአትር ፌስቲቫል ባለፈው ሰኞ መጋቢት 17 ቀን 2004 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን 10 ቴአትሮችን አወዳድሮ ኮከብ ተዋንያን፣ አዘጋጅ፣ ደራሲና በአጠቃላይ አቀራረብ በሚሉ ዘርፎች 14 ተሸላሚዎችን በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት አዳራሽ ሸልሟል፡፡ ተመልካች የሰጠው ድምጽ 60 ከመቶ፣…
Read 2400 times
Published in
ጥበብ
ወደ ራሴ ልመለስ በርካታ ወራት ቃተትኩ። ከውስጤ የሚፈልቁና አንዳንዴም ለራሴው እንግዳ የሆኑ ጣፋጭ ዜማዎችን መስማት ናፈቀኝ። በኔ ውስጥ የሚዘምረው እርሱ ወደ የት ተሰወረ? ነው ወይስ ዜማዎቹ ነውጥና ጫጫታ ውስጥ ተውጠው ልሰማቸው ተሳነኝ? ትናንት ትልቅ ነው ከተባለ የሥዕል ትርዒት ላይ ነበርኩ።…
Read 2401 times
Published in
ጥበብ