ጥበብ
የዛሬው ወጋችን (ቻታችን) በሁለተኛ ዘመነኛ ሱሶችና ፋሽኖች ላይ ያጠነጠነ ይሆናል፤ በቻትና በጫት ዙሪያ፡፡ ቻት (Chat) አሁን አሁን ቃሉ አማርኛ እስኪመስለን ድረስ እንደወረደ እየተጠቀምንበት ያለ የእንግሊዝኛ ቃል ሲሆን ሜሪት የእንግሊዝኛ-አማርኛ መዝገበ ቃላት ግሱን ተጫወተ፣ አወራ፣ አወጋ ሲለው፤ ሰዋሰውን ደግሞ ጭውውት ይለዋል፡፡…
Read 6703 times
Published in
ጥበብ
“ለምግብ የምሰጠው ምንም ዋጋ አልነበረም፤ ከተገኘ እሰየው ከሌለ ግድ አልነበረኝም፤ ያ ነገር ለምዶብኝ ነው መሰለኝ አሁን እራሱ ሆድ መሙላቱ ብዙም ቦታ የምሰጠው አይደለም” “ጃሉድ” ከቁራን የተገኘ ቃል ነው፡፡ “በሁሉም ነገር ውስጥ መገኘት››የሚል ትርጓሜ አለው፡፡ የጃሉድ እናት ጎጇቸውን ያደምቅላቸው ዘንድ የወለዱትን…
Read 3221 times
Published in
ጥበብ
-በስብሃት ገብረእግዚአብሔር- አቶ ዘነበ ሀብትም ሆነ ሹመት ወይም ዝና በምኞታቸው ገብቶ አያውቅም ነበር፡፡ አግብቶ፣ ልጆች ወልዶ አሳድጎ፣ አስተምሮ፣ በስተርጅና ጧሪ ደጋፊ ማግኘት፣ በልጆችና በልጅ ልጆች ተከቦ መድሀኔአለምን ተመስገን እያሉ መሞት፡፡ ይኸ ነበር ያቶ ዘነበ ምኞትና ተስፋ፡፡ ግን እግዜር ሳይለው ቀረና፣…
Read 3366 times
Published in
ጥበብ
ኢትዮጵያዊው ገጣሚ፣ ደራሲና ፀሃፌተውኔት ለምን ሲሳይ በመላው እንግሊዝ ከሚገኙ ዕውቅና ምርጥ ገጣሚዎች በቀዳሚነት ስሙ ይጠቀሳል፡፡ በዓለም አቀፍ ፀሃፊነቱ የሚታወቀው ለምን ሲሳይ፤ አምስት የግጥም መድበሎችን በእንግሊዝኛ ፅፎ አሳትሟል፡፡ የጥቁር እንግሊዛውያን ዘመነኛ ገጣሚዎችን ሥራዎች ያካተተውን “The Fire people” የግጥም መድበል የአርትኦት ስራም…
Read 3440 times
Published in
ጥበብ
እውነትን ለመናገር ሳይሆን ለመጠቆም ነው የዚህ መጣጥፍ አላማዬ፡፡ … በሁለት ፈጣሪዎች ነበር አሉ … ይህ ሰው የሚባል ፍጥረት መጀመሪያ የተሰራው፡፡ አንደኛው ፈጣሪ መንፈሳዊ ነው፤ ሁለተኛው ደግሞ ቁሳዊ ነው፡፡ በኋላ ሁለቱ ፈጣሪዎች እርስ በራሳቸው ተጣሉ፡፡ ሰውን ከሰሩት በኋላ ነው የተጣሉት የሚሉ…
Read 3919 times
Published in
ጥበብ
ከቤቴ ጓሮ ከሚገኝ ድንጋይ ላይ ተቀምጬ የፀሐይን መጥለቅ እያየሁ ተመስጫለሁ፡፡ እደግመዋለሁ ተመስጫለሁ ነው ያልኩት፤ እንደ አንዳንድ ደራሲያን በሀሳብ ባህር ሰምጫለሁ፤ አልወጣኝም፡፡ በሃሳብ መስመጥ ልክ እንደ ዲቃላ ባቄላ፣ እንደ ድንጋይ፣ እንደ ብረት፣ ወለሉ ላይ ሄዶ መዘርፈጥ ሲሆን በሃሳብ መመሰጥ ግን ዙሪያ…
Read 3396 times
Published in
ጥበብ