ጥበብ
አንድ ወዳጄ የደራሲ ኃይለሥላሴ ደስታ ሥራዎች ናቸው ብሎ ሦስት መፃህፍት አንብቤ እንድመልስለት አዋሰኝ፡፡ እጄ የገቡትን ጥራዞች ሳገላብጥ ደራሲው “ዲግሪዎቼ” የሚላቸው ስድስት የድርሰት ሥራዎች እንዳሉት ተረዳሁ፡፡ በመጀመሪያ ያነበብኩት “የካሣ ትዝታዎች” በሚል ርእስ በክፍል አንድና ሁለት በተለያየ ጥራዝ የቀረቡትን መፃህፍት ነው፡፡በአንድ ሰው…
Read 2923 times
Published in
ጥበብ
የእውን ህልም ናት፤ ያላገኘ የሚያልማት፡፡ ነፃነት ልዩ ወርቅ ናት፣ ያላገኘ የሚመኛት፡፡ ነጻነት ብርቅና ድንቅ ናት፤ ሰው ሁሉ የሚራኮትላት፡፡ ነጻነት ለመቀዳጀት እንደ ግለሰብም፣ እንደ ሀገርም ስንት ዋጋ ይከፈላል፡፡ ዋጋ የሚከፈለው ዋጋ ያለው ነገር ስለሆነ ነው፡፡ ዋጋ የሌለው ነገር ዋጋ አያስከፍልም፡፡ ይቅርታ……
Read 2798 times
Published in
ጥበብ
ፊልሙ 1.5 ሚ. ብር ይፍጃል ተብሏል አያልነህ ሙላት ፊልሙን ዲያሬክት ያደርጉታል በመላው አፍሪካ እንዲታይ ታስቦ የሚሰራ ፊልም ነው ዓለም በቀዝቃዛው ጦርነት የምትታመስበት ዘመን ነበር፡፡ የታሪኩ ዋና ገፀ ባህርይ ሶማሊያዊ ፓይለት ሲሆን በወቅቱ በአገሩ ሶማሊያ ሰተት ብሎ የገባውን የሶቭየት ህብረት የሶሻሊዝም…
Read 2732 times
Published in
ጥበብ
“መጋቢት 6 ቀን 1963 ዓ.ም ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለሥላሴን ይዞ ወደ አባያ ለመብረር ሲነሳ በአውሎ ንፋስ ምክንያት መሰናክል አጋጥሞት የወደቀው ሒሊኮፕተር ከጥቅም ውጭ ሆኗል፡፡ “ሒሊኮፕተሩ በአውሎ ንፋስ ምክንያት መሰናክል ደርሶበት የወደቀው፤ ከአዋሳ ከተማ 100 ኪሎ ሜትር ያህል ርቆ በሚገኘው…
Read 3248 times
Published in
ጥበብ
ትላንተና ነው፡፡ ጓደኛዬ፣ እኔና ሁለታችን ከሰዓቱን የት ማሳለፍ እንዳለብን እየተከራከርን ነበር፡፡ ከእልህ አስጨራሽ ውይይት አዘል ንትርክ በኋላ ስምምነት ላይ ደረስን፡፡ ፊልም እያየን ለማሳለፍ፡፡ ፊልም በማየት ሙሉ ከሰአቱን ማሳለፍ ስለማይቻል ከሲኒማ ቤት ያመለጡ ሰአታት ካሉን ሁለታችንም መፅሀፍት ስለያዝን በማንበብ ለማሳለፍ አቀድን፡፡ጓደኛዬ…
Read 3629 times
Published in
ጥበብ
መካከል ላይ ሁለት ሳምንቶች ተሙለጭልጨው አመለጡ እንጂ የቅድሚያ ሃሳቤ ከወግ ጥበብ ጋር ሦስት ሳምንታት እንዘልቃለን ነበር፡፡ በሁለቱ ፅሁፎች ከ”የቡና ቤት ሥዕሎች” ጋር መስፍን ሃብተማሪያምን ይዘን፣ በ”ሁለት ሐውልቶች ወግ” እና በ”ጠጠሮቹ” ዳንኤል ክብረትን ዳስሰን፣ ማክተሚያው ላይ እንደ ዳገት ወጪ “ወገቤን” ብለን…
Read 4255 times
Published in
ጥበብ