ጥበብ
ኢትዮጵያዊው ገጣሚ፣ ደራሲና ፀሃፌተውኔት ለምን ሲሳይ በመላው እንግሊዝ ከሚገኙ ዕውቅና ምርጥ ገጣሚዎች በቀዳሚነት ስሙ ይጠቀሳል፡፡ በዓለም አቀፍ ፀሃፊነቱ የሚታወቀው ለምን ሲሳይ፤ አምስት የግጥም መድበሎችን በእንግሊዝኛ ፅፎ አሳትሟል፡፡ የጥቁር እንግሊዛውያን ዘመነኛ ገጣሚዎችን ሥራዎች ያካተተውን “The Fire people” የግጥም መድበል የአርትኦት ስራም…
Read 3620 times
Published in
ጥበብ
እውነትን ለመናገር ሳይሆን ለመጠቆም ነው የዚህ መጣጥፍ አላማዬ፡፡ … በሁለት ፈጣሪዎች ነበር አሉ … ይህ ሰው የሚባል ፍጥረት መጀመሪያ የተሰራው፡፡ አንደኛው ፈጣሪ መንፈሳዊ ነው፤ ሁለተኛው ደግሞ ቁሳዊ ነው፡፡ በኋላ ሁለቱ ፈጣሪዎች እርስ በራሳቸው ተጣሉ፡፡ ሰውን ከሰሩት በኋላ ነው የተጣሉት የሚሉ…
Read 4058 times
Published in
ጥበብ
ከቤቴ ጓሮ ከሚገኝ ድንጋይ ላይ ተቀምጬ የፀሐይን መጥለቅ እያየሁ ተመስጫለሁ፡፡ እደግመዋለሁ ተመስጫለሁ ነው ያልኩት፤ እንደ አንዳንድ ደራሲያን በሀሳብ ባህር ሰምጫለሁ፤ አልወጣኝም፡፡ በሃሳብ መስመጥ ልክ እንደ ዲቃላ ባቄላ፣ እንደ ድንጋይ፣ እንደ ብረት፣ ወለሉ ላይ ሄዶ መዘርፈጥ ሲሆን በሃሳብ መመሰጥ ግን ዙሪያ…
Read 3528 times
Published in
ጥበብ
ከአዘጋጁ:- ውድ አንባብያን፤ በዚህ አምድ በአንጋፋው ደራሲ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር የአፃፃፍ ዘዬ የተኳሉ ጥበባዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ እንዲሁም ፍልስፍናዊ መጣጥፎችና ወጐች ይስተናገዳሉ፡፡ እግረመንገዳችንንም ዕውቁን የብዕር ሰው ስብአት ለአብን እየዘከርን፡፡ ለአምዱ የሚመጥኑ ጽሑፎችን ብትልኩልን ሚዛን ላይ እያወጣን እንደየሁኔታውና አግባቡ እናስተናግዳለን፡፡ ዶክተር ሳሙኤል ጆንሰንና…
Read 2731 times
Published in
ጥበብ
አንጋፋውና ታዋቂው ደራሲ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር ካለፈ በኋላ የተለያዩ ፀሐፍት በተለያዩ ሚዲያዎች በስራዎቹ እና በህይወቱ ዙሪያ ሲጽፉና ሲናገሩ ሰንብተዋል።እኔም ብዕሬን እንዳነሳ ያስገደደኝ ባለፈው ሳምንት በዚሁ ጋዜጣ ላይ «መፈንቅለ ስብሀት» በሚል ርዕስ “መፈንቅለ ሴቶች” የተሰኘው ፊልም ላይ የቀረበው አስተያየት ነው፡፡ ፀሐፊው አስተያየት…
Read 3542 times
Published in
ጥበብ
ከጥቂት ዓመታት በሀገራችን ሥነ - ጽሑፍ አይን-ገብ እየሆነ የመጣው የሕይወት ታሪክና ግለ ታሪክ አፃፃፍ ጉዳይ መነጋገሪያ እየሆነ መጥቷል፡፡ በቅርቡም ይብዛም ይነስ፣ በወጉ ይሠራ አይሠራም በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን እንደመነጋገሪያ ተነስቶ ነበር፡፡ በእርግጥም ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች ሃሳብ ሰጥተውበታል፣ ፍፁም የማይመለከታቸውና አንዳች ነጥብ…
Read 4385 times
Published in
ጥበብ

