ጥበብ
ከወገብ በላይ ጣዖት፣ ከወገብ በታች ታቦት ተረታችን ታሪካችንን ተጭኖት በዕውነት ሳይሆን በህልም መሰል መማለል ውስጥ የምንኖር ሕዝቦች ከሆንን ቆይተናል፡፡ ይሁን እንጂ አሁንም ወደ ንቃት ከማምራት ይልቅ የበለጠ እንዲጫጫነን በሚያደርጉ የተረት እሹሩሩዎች እየተባበልን እንገኛለን፡፡ ከታሪክ ሊቃውንት ይልቅ ..የተረት አባቶች.. በገነኑባት በዚች…
Read 10218 times
Published in
ጥበብ
በሆሊውድና በአሜሪካ መዝናኛ ኢንዱስትሪ ያሉ ዝነኞችን ገበና በመፈልፈል የሚታወቀው አንቶኒዮ ፔሊካኒ በወህኒም የተለመደ ስራውን እንደገፋበት ኒውስዊክ ገለፀ፡፡ ፔሊካኒ የዝነኞችን ምስጥራዊ ሰነድ በመፈልፈል፤ ስልክ በመጥለፍና የደህንነት መረብን ሰብሮ በመግባት አደገኛነቱ የተመሰከረለት ጉድ ጎልጓይ ጋዜጠኛ ነው፡፡ በሎስአንጀለስ ከተማ በግል መርማሪነት ይሰራ የነበረው…
Read 4603 times
Published in
ጥበብ
መጥኔ ፕሬስና ኳስ የሀገር ህመምና ፈውስ ሁሉም የልቡ እስኪደርስ! መጥኔ ፕሬስና ኳስ ሁለቱም የነፃነት ዋስ ባንድ ፊት ያገር እስትንፋስ ባንድ ፊት የመዝናኛ ዳስ ልደቱን ከምጡ ሚወርስ ትግሉን በድል እሚክስ የህይወት መልክና ገበር፣ ይሄው ነው ፕሬስና ኳስ የዓለም ተፃራሪ ፀባይ፣ የሀገር…
Read 4082 times
Published in
ጥበብ
ባለፈው እሁድ በቢሾፍቱ ሲኒማ አዳራሽ ኪነጥበባዊ ዝግጅቱን ያቀረበው ..ሆራ ቡላ.. ታዋቂዋን አርቲስትና የማስታወቂያ ባለሙያ ሙሉ ዓለም ታደሰና በ..ሰው ለሰው.. ተከታታይ የቴሌቭዢን ድራማ ልጇ ብሩክን ሆኖ የሚሠራውና የድራማው አዘጋጅ አርቲስት ሰለሞን አለሙ ፈለቀን የክብር እንግዶች በማድረግ የጋበዘ ሲሆን አርቲስቶቹ ልምድና እውቀታቸውን…
Read 8170 times
Published in
ጥበብ
..ደበበ ሠይፉ ሚያዝያ 16 ቀን 1992 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ . . . ከፖለቲካ ያገኛቸው ክብር፣ ተሰሚነት፣ ገላጭነት፣ ግርማ ሞገስ፣ ተከባሪነት. . . ከትከሻው ላይ በረው ጠፍተው ነበር፡፡ የትኛው ባለጊዜ ደራሲ ላይ አርፈው ይሆን?..ይሄ አንቀጽ ያለፈው ሳምንት ጽሑፌ መዝጊያ…
Read 5418 times
Published in
ጥበብ
ዳማ ጨዋታ ለጥንት ሰዎች የሚሆን ብቻ ሳይሆን የጥንት ሰውነትን የሚያመለክት ጨዋታ ነው፡፡ . . .ዳማ ላይ ሴት አልተካተተችበትም፡፡ ሁሉም ወታደር ወንድ ነው፡፡ . . .እንደ ዘመነ መሳፍንት ስርዓት ሁሉም ወታደር ተፋልሞ የሰሌዳው ወይም የኃይሉ መጠነኛ ጫፍ ሲደርስ ንጉሥ ይሆናል፡፡ .…
Read 6094 times
Published in
ጥበብ