ጥበብ
የዚህ ጽሑፍ ዓላማ በ2003 ዓ.ም ከመጽሐፍ ጋር በተያያዘ ስለተፈጠሩ ክስተቶች ጥቂት ነገሮችን ለማንሳት እንጂ በዓመቱስለተከሰተው ነገር ሁሉ የተሟላ ዳሰሳ ለማቅረብ አይደለም፡፡ ትኩረቴም ፖለቲካና ታሪክ ነክ በሆኑት ላይ እንጂ፤ እንደ ልብ ወለድ ወይም የሥነልቦና መጻሕፍትን የመሳሰሉትን አላካተተም፡፡ በመጻሕፍቱ አጠቃላይ ኋና ላይ…
Read 4947 times
Published in
ጥበብ
እኔ ላንቺ ግጥም ቃላት ሣጠራቅም አላዛር ከደዌው ድኖ አገገመ ስለዓለም ከንቱነት ግጥም አሳተመ፡፡ ለውበትሽ ስንኝ ፊደል አጥቼልሽ በየመዘክሩ ስንከራተትልሽ የእዮብ መከራ ጭንቅ ዘመኑ አለፈ ..መታገስ ነው ደጉ!.. የሚል መጽሐፍ ፃፈ፡፡ እኔ ላንቺ ግጥም ቃላት ሳጠራቅም ውዲቷ አገራችን እጅግ ተራቀቀች በኤሌትሪክ…
Read 4926 times
Published in
ጥበብ
ከኒቨርስቲ እስከ ፑሽኪንበአዲስ አበባ ከተማ ኪነ ጥበብን ማዕከልአድርገው በሣምንቱ ውስጥ ጥቂት የማይባሉ ቀናት በነፃ የመዝናኛና የመማሪያ መድረኮች እየተፈጠሩ ነው፡፡ የመድረኮቹ ዝግጅትና አቀራረብ አንዳንዱ ሞቅ ሌላው ዘንድ ቅዝቅዝ ብሎም ይታያል፡፡ ሰኞ ነሐሴ 16 ቀን 2003 ዓ.ም የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ያሳተመውን…
Read 4222 times
Published in
ጥበብ
ፍርዱ ይቀጥላል፡፡ ወንጀለኛው ወንጀለኛ የተባለው በጥበብ መለኪያ እንጂ በፍትሐ ብሔር ስላልሆነ ቅጣቱም ፍርዱም ይለያያል፡፡ ተከሳሽ ታስሮ አይቀርብም፡፡ ዘና ብለው ተቀምጠው እንደ ማሕበር ጠበል ፀዲቅ እየቀመሱ ሊሆን ይችላል ፍርዱ የሚካሄደው፡፡. . . ላዳብረው ወይንስ እንደ አመጣጡ በፍጥነት ላፍርጠው? የሚያስብሉ አንዳንድ ሐሳቦች…
Read 4081 times
Published in
ጥበብ
የዜማና ግጥም ደራሲ፣ የሙዚቃ መሣሪያዎች ተጫዋችና ድምፃዊ ከነበረው አባቱ ተፈራ ካሣናከተወዛዋዥ እናቱ ወ/ሮ አረጋሽ ኩምቴሳ መወለዱ ገና በልጅነት ዕድሜው ስሜቱ ለሙዚቃ እንዲያዳላ ምክንያት እንደሆነው ይናገራል፡፡ ተወልዶ ያደገበት ፈረንሳይ ለጋሲዮን ለበርካታ የጥበብ ሰዎች መፍለቂያ የሆነና አንጋፋ የሙዚቃ ባለሙያዎች የከተሙበት አካባቢ መሆኑ…
Read 6529 times
Published in
ጥበብ
Saturday, 20 August 2011 11:00
ከድርሰቱ በላይ የሆነ ..ድርሰት.. ያላቸው ገ-ባሕርያት የበዙበት ..ተልሚድ..
Written by ተስፋሁን tesfahung@gmail.com
ሁለተኛ ሥራን ማሳመር እንደ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች የከበዳቸው ይኖራል ብዬ አላስብም፡፡ በማንኛውም ጥበባዊ ሥራ (ሙዚቃ፣ ድርሰት፣ ፊልም...) በመጀመሪያ ሥራቸው ጥሩ ሠራችሁ የተባሉ ሁሉ በቀጣዩ ሥራ ለምን መቀመቅ እንደሚወርዱ አይገባኝም፡፡ (ይህ አባባል የማይመለከታቸው ውስን ደራሲያን፣ ዘፋኞችና የፊልም ባለሙያዎች አሉ፡፡) ለማንም እንደሚገባው፣ በመጀመሪያ…
Read 6031 times
Published in
ጥበብ