ጥበብ

Saturday, 22 May 2021 14:25

የርባገረዱ ፈላስፋ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
"የተወልደን ህይወት ስንመለከት፤ በህይወት የመኖርን ዓላማ ዳግም ለመጠየቅና እንደ ሰው ምን ልናደርግ እንደሚገባ ለማሰብ እንገደዳለን፡፡ ዕውቀትን ፍለጋም የህይወት ግብ አድርገን ለመመልከት እንደፋፈራለን፡፡ ዕውቀት ለምን ዓላማ? የሚል ጥያቄም አንስተን መልስ ለማግኘት እንጓጓለን፡፡--" ጠብታ‹‹ኢትዮጵያዊው ሳይንቲስት›› (የምድራችን ጀግና)፣ ባለፈው ዓመት ሚያዚያ ወር ታትሞ…
Rate this item
(2 votes)
… እንደ አንዳች ሞትና መቃብር ጠርዝ ላይ ያመላልሰኛል፡፡ በጩኸታሟ አዲስ አበባ መሃል አብዛኛውን የጽሞና ሀሰሳ ሰዓቴን የማሳልፈው በፈራረሱ የመቃብር ቅጥሮች ውስጥ ነው፡፡ በየሳምንቱ የማነባቸው የውጪ ጋዜጣና መጽሔቶች ላይ እንኳን (በኮቪድ 19 ምክንያት ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ከማቆማቸው በፊት) ቀድሜ የማነበው…
Rate this item
(2 votes)
‹‹…ለእኔ ኢትዮጵያዊ እንደ ኢትዮጵያዊ ነው መኖር የሚችለው፡፡ ቀላል ምሳሌ ልስጥህ… ብሔራዊ ባንክን ሲሰራ አርክቴክቱ ከመስራቱበፊት በየክፍለ ሀገሩ እየተዘዋወረ አጥንቶ ነበረ፡፡ ከዚያ ውስጥ የተረዳው ነገር ቢኖር ክብ ሰርተን የምንኖር ህዝቦች መሆናችንን ነው፡፡ ክብ ሰርተን እሳት እንሞቃለን፡፡ ክብ እንጀራ እንበላለን፡፡ ክብ ምጣድ…
Rate this item
(1 Vote)
"--በግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴና በእቴጌ መነን ለመጀመሪያ ጊዜ የተዋወቀውን ባህላዊ ካባችንንም፣ ደማቅ ቀለማት ፣ የተዋቡና የረቀቁ ጥልፎችን በመጠቀም በዘመናዊ መንገድ ነበር የሰራሁት። የማስታወቂያ መርኼ፤ “ዘመናዊና ፍፁም ኢትዮጵያዊ ለመሆን ከፈለጉ፣ ምርጫዎ የፅዮን ጥበብ ይሁን” የሚል ነበር።--" የፋሽን ሥራዬን እንደ ጉድ ነበር የምወደው።…
Rate this item
(0 votes)
የአንዳርጋቸው ጽጌ ሰኔና ሰኞ ከወራት በፊት ለህትመት የበቃውን የአንዳርጋቸው ጽጌን “የታፋኙ ማስታወሻ” ለማንበብ የፈራሁበትን ምክንያት አውቀዋለሁ፤... ግን ደግሞ እያወቅሁም ራሴን ማሸነፍ አቃተኝ፤ ልቤ መገረፍ ፈርታ፣ ስቃይ ሽሽታ እምቢ አለችኝ፤ ... ነገሩ ሁለቴ አልገረፍም ማለቷ መሰለኝ። እውነቷን ነው፣... አንዳርጋቸው የተያዘ ሰሞን…
Rate this item
(0 votes)
ብዙዎቻችን የውክቢያ ሕይወት ነው እየገፋን ያለነው፡፡ እንጣደፋለን! እንዋከባለን! ድካማችን ብዙ ዕረፍታችን ጥቂት ነው። እንቸኩላለን! መድረሻችን የት እንደሆነ ግን አናውቀውም፡፡ የኑሯችንን ጎዶሎ ለመሙላት እንሯሯጣለን፡፡ የኑሮ ጣጣ ፈንጣጣው አላላውስ ብሎናል፡፡ የሆዳችንን ጥያቄ ለመመለስ፣ ማጀታችንን ለመሙላት፤ ሳሎናችንን ለማሳመር የማንወጣው ዳገት፤ የማንወርደው ቁልቁለት የለም፡፡…
Page 8 of 220