ባህል

Rate this item
(0 votes)
“የቦሌ መንገድ” የሚለው ስያሜ ከአድናቆትና ከበጎ ስሜት ጋር የተያያዘ ነው። ለመኪኖችና ለእግረኞች፣ ለሥራና ለኑሮ፣ ለግብይትና ለመዝናናት ከሚመረጡ መንገዶች መካከል አንዱ ነው የሚል ስሜት ያስተላልፋል። የትኛው የቦሌ መንገድ? ነባሩ ወይስ አዲሱ?ነባሩ “የቦሌ መንገድ” ከጥቂት ወራት በፊት በአዲስ ገጽታ ተሠርቶና አካባቢውም ተሻሽሎ…
Rate this item
(1 Vote)
Rate this item
(1 Vote)
ከወር በፊት ብትጠይቁኝ፣ “ይቅርብኝ፤ ከኖርኩበት ሰፈር መነሣት አልፈልግም” ብዬ እከራከር ነበር። ዛሬ ግን “ዕድለኛ ነኝ” እላለሁ። እዚህ ሰፈር ምርጥ የኮንዶሚኒዬም ቤት ውስጥ… አዲስ ኑሮ ተመችቶኛል። ቢሆንም ያደግኩበት ሰፈር ጥዋት ማታ ውል ይለኛል፤ ሆዴ ይባባል - የልማት ተነሺዋ ኑሮና ትዝታ።ያደግንበት አካባቢ፣…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያ ትልቅ ባለ ታሪክ አገር ናት። ነገር ግን ለአገራችን ክብር የማይመጥኑና የተከማቹ በጣም ብዙ ችግሮች አሉብን። የቤት ሥራዎቻችንም የዚያኑ ያህል ብዙ ናቸው።የባሕር በር፡በባሕር ንግድ በዓለም ዙሪያ የምትታወቅ አገር ነበረች - ኢትዮጵያ። ዛሬ ግን የባሕር በርና የንግድ መተላለፊያ የላትም። ለአገራችን ክብር…
Rate this item
(0 votes)
የልማት ተነሺ ነዋሪዎች ሐሳብ ከራሳቸው አንደበት በዐጭር በዐጭሩ እነሆ።እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ። በነበርንበት ሰፈር በየግቢው ሀያ ሠላሳ ቤተሰብ ሆነን ነበር የምንኖረው። የቤተሰብ ብዛት ሲታሰብ፤ በአንድ ግቢ ውስጥ መቶ ሁለት መቶ ሰው ይሆናል። አዲስ መኖሪያ ቤት፣ ሁሉም ቤተሰብ የየራሱ መታጠቢያ…

Page 1 of 94