ባህል

Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ክረምትና ‘ቅዝቃዜው’ አልለቅ አለንሳ! “ሞቅ ሊል ነው” ስንል ውርጩ ሾልኮ እየገባ፣ “ፀሀይ ልትወጣ ነው” ስንል ከፓሲፊክ ውቅያኖስ ይምጣ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ የማናውቀው ደመና ሰማይ ለሰማይ ተስቦ እየሸፈነን… ‘ቆፈንና ውርጭ’ የሚቀንሱበት ዘመን ይሁንልንማ!እኔ የምለው …እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…እኛ ዘንድ ጀምሮ…
Rate this item
(1 Vote)
እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ክረምት አልፎ በጋ፣ መስከረም ሲጠባአሮጌው ዓመት አልፎ፣ አዲሱ ሲገባደራሽ የወንዝ ውሀ ተውሳኩን ይውሰደውጤና መሆኑን ነው እኛ የምንወደው፣ተብሎ ተዚሞ ነበር፡፡ በተለይ ዘንድሮ ፈሳሽ የወንዝ ውሃ እንዲወስድልን የምንፈልጋቸው ብዙ ተውሳኮች አሉ፡፡ በወሬ መልክ፣ በመድረክ ላይ ንግግር መልክ፣ በሬድዮና…
Rate this item
(2 votes)
“እናም… ከሁሉም በላይ ልንመኝ የምንችለውና ምናልባትም ልንመኝ የሚገባን ሰላምን ነው፣ ከሁሉም በላይ ልንመኝ የሚገባው እላያችን ላይ ሰፍሮ ተራ፣ በተራ እየቆሰቆሰ እያባላን ያለውን መጥፎ መንፈስ ጥርግ አድርጎ የሚወስድልን ተአምር እንዲፈጠር ነው፣ ልንመኝ የሚገባን አልለቅ ያለን የችግርና የመናቆር አዙሪት የሚወገድበትን ጥበብ እንድናገኝ…
Rate this item
(3 votes)
“የምር ግን…እንግዲህ ጨዋታም አይደል …በአገልግሎት መስጫዎች አካባቢ ኦምሌታቸውን ሲቀረጥፉ አርፈደው (ቅናት አይመስልብኝም!) በፈለጋቸው ሰዓት እየመጡ “ልዩ እንክብካቤ ይደረግልን” አይነት የሚያሰኛቸው ሰዎች አይገርሟችሁም! ስንተኛ ሰማይ ላይ ነን ብለው ነው የሚያስቡት?!--» እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰልፉ ረጅም ነበር…የመብራት ሂሳብ ለመክፈል:: ከአንድ ሰዓት ተኩል በላይ የቆሙ…
Rate this item
(1 Vote)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ነገሬ ላለ ሰው፣ ሚኒባስ ታክሲዎቻችን ላይ የሚለጠፉት ነገሮች፣ አንድ ሰሞን ሲያሸማቅቁን ከነበሩት ዘለፋዎች ቀስ በቀስ እየወጡ ነው:: “የቤትሽን ዓመል እዛው!” አይነት መለስተኛ የተቃውሞ ሰልፍ ሊያስወጡ የሚችሉ ነገሮች አልፎ፣ አልፎ በምክሮችና መልካም በሆኑ ቃላት እየተለወጡ ይመስላል፡፡ በእርግጥ ምን የመሳሰሉ የሚያረጋጉና…
Rate this item
(3 votes)
“ምን መሰላችሁ…‘ምቀኛ’ የግድ ያስፈልጋል፡፡ ዘወር ብሎ የሚያየን ባይኖርም፣ አንድ አስር፣ ሀያ ምቀኞች ያስፈልጉናል፡፡ ችግሮቻችንን ለማሻገር ኢንሹራንሶች ናቸው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…እንዲህ አይነት ውርጭ የተላከብን ምን ብናጠፋ ነው! አለ አይደል…ልክ እኮ ተፈጥሮ ቂም የያዘችብን ነው የሚመስለው፡፡ አንድ ሰሞን ከሰማዩ በታች ብቻ ሳይሆን…
Page 11 of 67