ባህል

Saturday, 03 September 2022 14:30

የሚገለጽ ተአምር ካለ...

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“በዚህ አስቸጋሪ ወቅት፣ በዚህ አሳዛኝ በሆነ ወቅት ለሁላችንም አርቆ ማስተዋልን፣ ተልቆ ማሰብን፣ ንጹህ ልቡናውን ይስጠንማ! የሚገለጽ ተአምር ካለ፣ ይህኛው ተአምር በእኛው እጅ ነውና! በተረፈ የእሱ ጥበቃ አይለየን! --” እንዴት ሰነበታችሁሳ! ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ!አንድዬ፡- ምስኪኑ ሀበሻ፣ እንዴት ነህ?ምስኪኑ ሀበሻ፡- አለሁ አንድዬ፣…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ውሸት በዛ፣ ቅጥፈት በዛ፣ መካካድ በዛ! የምር ማን ያምጣብን ማን አንድዬ ይወቀው እንጂ በፊት አንገት ያስደፋ የነበረ፣ በር አስቆልፎ ያስቀመጥ የነበረ፣ ከዘመድ ወዳጅ ያርቅ የነበረ ዋሾነት፤ አሁን ከማስጨብጨብ አልፎ ልክ በልጅነት “ሳድግ ዶክተር እሆናለሁ፣” “ሳድግ ኢንጂነር እሆናለሁ፣” ይባል…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...ከተወሰኑ ዓመታት በፊት በተለይ የደቡብ አሜሪካና የአንዳንድ የእስያ ሀገራት ዋና ከተሞችን ህዝብ ስናይ...አለ አይደል...ይሄ ሁሉ ህዝብ እንዴት ነው የሚኖረው እያልን እንገረም ነበር፡፡ ይኸው እኛ ወደዛ እየተጠጋን ይመስላል። የምር ግን እንግዲህ ጨዋታም አይደል... እዚች ከተማ ያለን ስንት ሚሊዮን እንሆናለን? አሀ...ልክ…
Saturday, 13 August 2022 00:00

‘የቅሽምና ኤፒዴሚክ’

Written by
Rate this item
(2 votes)
“እናላችሁ... ሁላችንም እኮ የምንናገረው ስለዛኛው ቀሺምነት፣ ስለዛኛው አይረቤነት፣ ስለዛኛው እርባነቢስነት ምናምን መሆኑ አያሳዝንም! ቦተሊካችንን ታዩት የለ...በቃ የዛኛውን ቡድን ቀሺምነት፣ የዛኛውን ቡድን ባለስውር አጀንዳነት፣ ምናምን ናፋቂነት...አይነት ነገር ነው፡፡ በነገራችን ላይ ስለዛኛው ቅሽምና ማውራት፣ እኛ የተሻልን መሆናችንን ማሳያ አይደለም፡፡ --” እንዴት ሰነበታችሁሳ!…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“እሺ ተወዳዳሪዎቻችን፣ ቀጥለን የእለቱን ከባድ የሚባል ጥያቄ እናቀርባለን፡፡ እንደውም እስከዛሬ ከተጠየቁት ጥያቄዎች ሁሉ ከባዱ ነው ማለት ይቻላል፤ ይህን ጥያቄ የመለሰ ተወዳዳሪ የሚያገኘው አንድ ሳይሆን አስር ነጥብ ነው፡፡ ተዘጋጅታችኋል?”አዎ፣ ተዘጋጅተዋል፡፡ እነሱ ግራ ተጋብተው ጭጭ ሲሉ እኛ እንመልስላቸው እንጂ! ዘንድሮ እኮ…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ውይ ብርድ! ውይ ብርድ! የዘንድሮ ብርድ አይደለም እንደተረቱ፣ ምንስ ቢያሳቅፍ ምን ይገርማል! በዚህ ላይ የነገር ቆፈኑ አልለቀን ብሎ እንዲህ አይነት ክረምት ይጨመርበት፡፡ እኔ የምለው ይቺን ጊዜ እንኳን ብንደጋገፍ ምን ክፋት አለው! የቀድሞ ወይ ከዓመታት በፊት የነበረ ክረምት የሚባል…