ባህል
የማዘጋጃ ቤቱ ጉዳይ.... መላኩ ብርሃኑ የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በእውነቱ ዋይት ሃውስ መስሏል...በበኩሌ የመስሪያ ቤቶች ቢሮ ‘ሪኢኖቬሽን’ እቅድና ትግበራን ጉዳይ የምቃወመው ሃሳብ አይደለም። ሰራተኛም ምቹ ስፍራ ተገልጋይም የሚያምር ከባቢ አይጠላበትም። በአሮጌ ቢሮና፣ በሚሸት ኮሪደር፣ በሚንቋቋ ወንበር፣ በአቧራ በተሸፈነ ጠረጴዛ…
Read 1633 times
Published in
ባህል
"--ከነገሩ ሁሉ በካሜሩኑ ጨዋታ ምነው ግማሽ መንገድ ላይ ደከሙ? ምነው በመጀመሪያው ግማሽ ያሳዩትን የጨዋታ እንቅስቃሴ በሁለተኛው መድገም አቃታቸው? ምነው ‘ፋይቲንግ ስፒሪት’ የሚሉት ነገር አነሳቸው? ምነው እልህ የሚባለው ነገር ሌሎቹ ቡድኖች ላይ የምናየውን ያህል ልናይ አልቻልንም? አይነት ጥያቄዎች መጠየቅ ይቻላል፡፡--" እንዴት…
Read 1694 times
Published in
ባህል
ዝም የምንልበት ዘመን ይሁን .. ዘውድአለም ታደሠ አንዱ አጠገቤ ተቀምጦ ብቻውን እያወራ ነው። ምኑም እብድ አይመስልም’ኮ። «አንተ ውጣ ከዚህ። አይነስብህን ነው ማጠፋው!» ምናምን እያለ ይበሳጫል። ይሄን እንደ ታምሩ ብርሃኑ ቃጥላ ማሪያም ነው መውሰድ እያልኩኝ ሳስብ፣ ከፊት ለፊቱ የተቀመጠ ስልክ አየሁ።…
Read 1720 times
Published in
ባህል
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ! እንዴት ሰነበታችሁሳ!“አጅሬው፣ ወደ ውጭ ወጥተህ ነበር እንዴ!”“ኸረ እኔ የትም አልሄድኩም፡፡” “ምነው ታዲያ ሰሞኑን አላየሁህ፡፡” “ሰሞኑን ስቱዲዮ ውስጥ ሥራ በዝቶብኝ ነበር፡፡” “ስቱድዮ! የቴሌቪዥን ጋዜጠኛ ሆንክ እንዴ!”“እንደሱ አይደለም፡፡ በሚቀጥለው ወር የሚለቀቅ ሲንግል ስላለኝ ስቱድዮ እየተቀረጽኩ ነበር፡፡”ይሄኔ ጭጭ ነው...በድንጋጤ!…
Read 1825 times
Published in
ባህል
የጌታቸው ረዳ የ”R2P” ትርጓሜ ግትርነት ጌታቸው ረዳ “The African Report” ላይ በዲሴምበር 21 2021 “Ethiopia: UN Commission is a Victory for the Cause of Justice and Accountability” ከሚለው ርዕስ ሥር ያሰፈረውን ፅሁፍ አንብቤው ነበር። ፅሁፉ በአብዛኛው የሳንቲምን አንዱን ገፅታ ብቻ…
Read 1831 times
Published in
ባህል
በ13 ዓመታት የንግስና ዘመናቸው በዘመነ መሳፍንት ቅርጫ ሆና የተበጣጠሰችውን አገራቸውን አንድ ለማድረግና ጠንካራ ማዕከላዊ መንግስትን ለመመስረት ከላይ እታች ሲኳትኑ ኖረዋል። በኢትዮጵያ ዘመናዊ የመንግስት ስርዓት እንዲስፋፋ፣ አርሶአደሩም ከምርቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ወታደሩም፣ ቀዳሹም በደሞዝና በስርዓት እንዲመራ ፈር የቀየሱ ናቸው- ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ…
Read 1583 times
Published in
ባህል