ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ስማ... ልጅቷን አየሀት አይደል!”“አዎ፣ አየኋት፡፡ እና…በዓይኔ ስላየኋት የሚለውን ዘፈን ልምረጥላት!”“እና…ቆንጆ አይደለችም! እኮ በላ፣ የሀበሻ ሞናሊዛ አይደለችም!”“ቆንጆ ነገር ነች… ግን…”“ግን ምን? ቆንጆ አይደለችም ልትል ነው?”“አላልኩም፡፡ ግን ምን መሰለህ…ዳሌዋ አካባቢ…”“ዳሌዋ! ደግሞ ለዳሌዋ ምን ልታወጣለት ነው! ሰዉ ሁሉ እየፈዘዘ የሚያየውን ዳሌዋን ምን…
Read 6867 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንዲ ሩኒ የሚባል አሜሪካዊ ጋዜጠኛ እንዲህ ብሎ ነበር፡፡ ሀኪሞች ከሥልጠና በኋላ ወደ ሥራ በሚሰማሩበት ጊዜ መሀላ አላቸው፡፡ እናማ… ጋዜጠኞችም ቢኖራቸው ጥሩ ነበር ይላል፡፡ ለምሳሌ…“ጋዜጠኛ የሆንኩት የሰው ልጅ ሁሉንም መረጃ ካገኘ ዓለም የተሻለች ስፍራ ትሆናለች ብዬ ነው፡፡” አሪፍ አይደል? በአሁኑ…
Read 9044 times
Published in
ባህል
“--የ ‘ዘ ዳ ቪንቺ ኮድ’ ደራሲ ዳን ብራውን በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር… “ከጥቂት አስርት ዓመታት በኋላ መኪና መንዳት ለሰዎች ተክልክሎ ማሽኖች ብቻሊያሽከረክሯቸው ይችላሉ” ያ ኔ መኪና አምራቾቹ “እንዲህ መገላገል እያለ!…” ብለው መኪኖቹን ከሁሉም ቀድመው ለእኛ ሳይልኳቸው አይቀሩም፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው…
Read 6799 times
Published in
ባህል
በአሜሪካ ሚኔሶታ ግዛት ነው፡፡ ለአሜሪካዊው የእሳት አደጋ ሠራተኛ ጀሬሚ ቦሮሳ ልዩ ቀን ነበረች፡፡ ከወደፊት የህይወት አጋሩ ክሪስታ ቦላንድ ጋር ትዳር የሚመሰርቱበት የጋብቻ ዕለት፡፡ ሙሽሮቹና ጥቂት ዘመድ ወዳጆቻቸው፣ የማስታወሻ ፎቶግራፍ ለመነሳት፣ የእሳት አደጋ መከላከያ ጣቢያው ጋ ተሰባስበው ነበር፡፡ ይሄን ጊዜ ነው…
Read 4184 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንደተመለደው አይደል የሚባለው…እንደተለመደው ምስኪን ሀበሻ ብሶቱን ይዞ አንድዬ ዘንድ ብቅ ብሏል፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ አኔ ምስኪኑ ፍጥረትህ ነኝ፡፡አንድዬ፡— (ይቆጣል) አሁን ደግሞ ምን ፈለግህ?ምስኪን ሀበሻ፡— ተቆጣኸኝ እኮ፣ ምን አጠፋሁ?አንድዬ፡— አሁን ሌላውን ነገር ተወውና፣ ምን ፈልገህ ነው የመጣኸው! እኔን ከልባቸው የሚፈልጉ እየጠበቁኝ…
Read 5897 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“የሆነ ቦታ የማውቅህ ይመስለኛል፡፡” “እኔ አንደውም የረሳኸኝ መስሎኝ ነበር፡፡“ “ሌት ሚ ሲ፣…ዲሲ ነው የማውቅህ?”“ዲሲ!” (ሰውዬዋ በጠዋቱ በድራጓ ተሳፍሮ ነው እንዴ!)“ሶሪ ሶሪ ዲሲ አይደለም…” (ጎሽ፤ ጭራሽ ከመጥፋት መለስ ማለቱ ሸጋ!) “አሁን አስታወስክ?”“የስ፣ ኢት ካንት ቢ ዲሲ፡፡ ዲሲ ሙቭ ያደረግሁት ሪሰንትሊ…
Read 6756 times
Published in
ባህል