ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!መቼም ዛሬና ነገ… አለ አይደል…አዲስ አበባ ልክ… “ስማ፣ ስማ ተስማማ፣ ላልሰማ አሰማ፡፡ የምጽአት ቀን እየቀረበ ስለሆነ የቻልከውን ያህል በልተህ የቻልከውን ያህል ጠጣ…”ምናምን የተባለ ነው የሚመስለው፡፡ ለሦስቱ ነይ፣ ነይ እንኳን ያ ሁሉ ግፊያ!የምር ግን…መቼም የእኛ ነገር እኮ… አለ አይደል…እርስ በእርስ…
Read 5092 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው እኚህ የአማሪካውን ሰውዬ እዚህ ለተወሰነ ጊዜ “አግዙን” ብለን ብናመጣቸው ግንብ በግንብ የሚያደርጉን አይመስላችሁም! “ወደ ቦሌ መንገድ መግቢያ ላይ ግንብ እንገነባለን፣” ይላሉ፡፡ “ጌታዬ፣ ግንብ መገንባቱ እንኳን የከተማዋን መልካም ገጽታ…” ብለን ሳንጨርስ ያቋርጡናል፡፡“ገባኝ፣ ገባኝ… ግንብ እንኳን ባይሆን ኬላ እናቆማለን፡፡…
Read 4672 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!‘ሰውየው’ እኛንም ስጋት ውስጥ ከተቱንሳ! አሀ… ‘ሲቲዘን’ ያልሆኑ ወዳጆቻችን ብቅ ብለው ለመመለስ አስተማማኝ አይደለማ! የምር ግን እሳቸው ሰውዬ ‘ደረቁን’ ነው እንዴ በሌሊት ቀጭ፣ ቀጭ የሚያደርጉት! ቂ…ቂ..ቂ…ስሙኝማ…ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…የሁሉም ነገር ጥግ የሆነችው አማሪካን እንኳን እንዲህ ትንጫጫለች ብሎ ያሰበ አለ!…
Read 4759 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኚህ ትረምፕ ስለሚባሉት ሰውዬ ሁለት ሰዎች ሲያወሩ ምን ተባባሉ መሰላችሁ፤“በዶናልድ ትረምፕና በእግዚአብሔር መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው?”“እግዚአብሔር ዶናልድ ትረምፕ ነኝ ብሎ አያስብም፡፡”የምር ግን አንዳንዴ ሰውየውንና ዙሪያቸውን ያሉትን ሰዎች ስሰማቸው…አለ አይደል…እንትን የሚባል የአፍሪካ አገር መንግሥት የገለበጡ አሥር አለቆችና፣ ‘ሰርጃ ማጆሮች’ ይመስሉኛል።…
Read 5485 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…ይቺም ኑሮ ሆና ይሄን አይነት ውርጭ ይምጣብን! ቅዝቃዜ እንደሆነ በጎመን አይደለል ነገር፡፡ ለነገሩ…ስንቱን ነገርስ ‘በጎመን ደልለን’ እንችላለን! ውርጭ አየር፣ ውርጭ ጠባይ፣ ውርጭ ኑሮ!ይቺን ስሙኝማ…አስተማሪው ገብቶ ትምህርት ሊጀምር ሲዘጋጅ አንዱ ተማሪ ሲጸልይ ያየዋል፡፡“ለምንድነው ክፍል ውስጥ የምትጸልየው?” ብሎ ይጠይቃል፡፡ ልጁ…
Read 5384 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የበዓሉ ሰሞን እንዴት ይዟችኋልሳ!የሆነ መንፈሳችንን የሚያረካ፣ ከዚህ ዘመን ውጥረት ትንሽ የሚያላቅቀን ነገር እናያለን ብለን ቴሌቪዥን ፊት ‘ተጥደን ብንውል’ ጭራሽ ይባስብን! እኔ የምለው…ፈጠራ ምናምን የሚባለው ቀረ እንዴ! ካቻምናም ያው፣ አምናም ያው፣ ዘንድሮም ያው! ኸረ እባካችሁ… ዓለም ላይ ስንት ጉድ እየተሠራ…
Read 5300 times
Published in
ባህል