ባህል
አንዳንድ ጊዜ … … ድንገት የሚጣሩ መፅሐፍት አሉ፤ “ውል” ይሉናል፡፡ “በአልጋ ቁራኛ ቨደዌ ዳኛ” ተይዞ ድንገት አማረኝ እንደሚላቸው እህል ውኃ ፈጥርቀው ይይዛሉ፡፡ ከህይወት ወደ ሞት መዳረሻ “ስንቅ” ይመስል፡፡ ይሄን ጊዜ በራሴ መሳቅ ይከጃጅለኛል፡፡ አንድ መፅሐፍ (ቀደም ሲል የተነበበ) ድንገት ደርሶ…
Read 6112 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይህ ውይይት በቅርቡ የሆነ ዊኪሊከስ ምናምን ይዞት ሊወጣ ይችላል፡፡ እስከዛው ድረስ ካልተረጋገጡ ምንጮች ያገኘነውን…የእኛው ብሮች ‘በታሪክ አጋጣሚ’ አንድ ላይ ተገናኝተው እያወሩ ነበር አሉ፡፡ሀምሳ ብር፡— አጀሬው መቶአችን እንዴት ከረምክ? ደህና አልከረምክም እንዴ…ምነው ጠቋቆርክብኝሳ!መቶ ብር፡— ጭራሽ ሽቅብ ተንጠራርተህ ‘አጅሬው’ ትለኝ ጀመር!…
Read 2706 times
Published in
ባህል
ባል ለአንድዬ “ዛራና ቻንድራ” ትዳሬን በጠበጡት ሲል ስሞታ ያቀርባልእንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንግዲህ ዓመቱ ሊገባደድ አይደል! አቤቱታ የማያጣው ምስኪኑ ሀበሻ አሁንም “አቤት…” ሊል ሄዷል፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ መቼም አይገደኝ፣ ይኸው ደግሜ መጣሁልህ፡፡አንድዬ፡— ጭራሽ መጣሁልህ አልከኝና አረፍከው! ስናፍቅህ የከረምኩ አስመሰልከው እኮ…ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ ባትናፍቀኝም ምን…
Read 6594 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ስሙኝማ…ተማሪዎቹ “እስቲ ኢትዮዽያን በስድስት መስመር መግለጽ የሚችል…” ይባላሉ፡፡አንዱ ልጅ፡… “ምን ያቅታል፣ እኔ እችላለሁ…” ይልና ለመጻፍ ቁጭ ይላል፡፡ እናላችሁ…ቢያስብ፣ ቢያስብ አንዲት ቃል እንኳ አልመጣለት ይላል፡፡ ይሄን ጊዜ ምን ቢያደርግ ጥሩ ነው…ግጥም ገጠማ!እንኳን ስድስት መስመር መቶም አይገልጽሽእንደው በደፈናው የጉድ አገር…
Read 8969 times
Published in
ባህል
አዲሱ መጽሐፍ ያልኩት የክፍሉ ታደሰን “ኢትዮጵያ ሆይ …” ነው፡፡ አግኝቼ አነበብኩት፡፡ 416 ገፅ ከነፎቶግራፉ፤ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ ምንጊዜም ለኢህአፓ (እሱ ለኖረበት ወቅት) በሚቆረቆረው “በአመራሩ ውስጥ ባገለገልኩባቸው ጊዜዎች ሁሉ ለተላለፉት ማናቸውም ውሳኔዎች እንደ ሌሎቹ ሁሉ ሙሉ ኃላፊነትን እንደምወስድ አረጋግጣለሁ በሚለው ህፀፁን…
Read 3950 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ተማሪው ሰኔ ሠላሳ ሰርተፊኬቱን ይዞ ቤት ይመጣል፡፡“አባዬ እንኳን ደስ ያለህ…”“እንኳን አብሮ ደስ አለን፡፡ ጎረምሳው ምን ተገኝቶ ነው… አንደኛ ወጣህ እንዴ!” “አንደኛ አልወጣሁም…”“ታዲያ ለምንድነው እንኳን ደስ ያለህ ያልከኝ?” ብሎ ሲጠይቀው፣ ምን ቢል ጥሩ ነው…“ዘንድሮም አምስተኛ ክፍል ስለደገምኩ ለአዲስ መጽሐፍት ገንዘብ…
Read 8383 times
Published in
ባህል