ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው በሆነ ነገር ጓደኛውን ‘ሲመክረው’ ኖሯል፡፡ ተመካሪው ግን የተሰጠው ምክር ሁሉ ስላልጣመው አንዱንም አልተገበረውም፡፡ ይሄኔ መካሪ ሆዬ… “ምክሬን የማትቀበለው ለምንድነው?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡ ሰውየው ምን ብሎ ቢመልስ ጥሩ ነው…“ልጄ፣ ምክርና ቁርስ ከቤት ነው…” አሪፍ አይደል!‘ምክርና ቁርስ ከቤት’ መሆኑን ረስተን መከራችንን…
Read 6085 times
Published in
ባህል
“--- ወንበር ትወዳላችሁ… የስልጣን ወንበር፣ የሀብት ወንበር፣ አድራጊ ፈጣሪ የምትሆኑበት ወንበር ትወዳላችሁ፡፡---”እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ፣ እንኳን አደረሰህ!አንድዬ፡— ምን አልከኝ! እንኳን አደረሰህ ነው ያልከኝ?ምስኪን ሀበሻ፡— ይቅርታ አንድዬ፣ አስቤው ሳይሆን ልምድ ሆኖብኝ ነው፡፡አንድዬ፡— ምን ልምድ ሆኖብህ ነው… ጭራሽ የእብሪታችሁ ጥግ እዚህም ደርሶልኛል!…
Read 4609 times
Published in
ባህል
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ከቀናት በፊት በፌስቡክ ገፃቸው ላይ “ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ “ብለው የጻፉት ደብዳቤ እኔን ጨምሮ በብዙዎች ዘንድ ግርምትና አድናቆት አትርፎላቸዋል። የማስገረማቸውም ሆነ የማስደነቃቸው ዋና ምክንያት ግን ሌሎች ካነሱትና ከፃፉት የተለየ ሀሳብ አንስተው አይደለም። በሀገራችን በህዝብና በመንግሥት መካከል…
Read 16497 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ደግ የምንሰማበት ዘመን ይሁንልንማ!ይቺን ስሙኝማ…ነሀሴ መጀመሪያ አራት ኪሎ አካባቢ ነው፡፡ ዝናቡ አዲስ አበባን እንደ ሁልጊዜውም ‘ቦዳድሶታል፡ (እኔ የምለው… በየዓመቱ ክረምት በመጣ ቁጥር የአዲስ አበባን መንገድ ‘የሚቦድሰው’ ምን እንደሆነ የሚነግረን እንጣ!) እናላችሁ…መንገዱ የኩሬ መአት ሆኗል፡፡ የሆነች ‘የዘመኑ’ መኪና ወደ ፒያሳ…
Read 3354 times
Published in
ባህል
መጀመሪያ ሰላማችሁን ትነጠቃላችሁ፡፡ ሁከት ቦታውን ይወርሰዋል፡፡ ሰላም ይናፍቃችኋል። ሁከቱ ሲበርድ፣ ሰላም ገና ባይመጣም “ሰላም ነው” ትላላችሁ፡፡ ሰላሙ ግን ሰላም አይደለም፡፡ መረጋጋቱም አልተረጋጋም፡፡ ያልተረጋጋ ሰላም ነው፡፡ የሁከቱን መቀዝቀዝ፣ የአመጹን መደብዘዝ ነው ሰላም ያላችሁት፡፡ ሰላም ግን ሰላም ነው፡፡ እኛ አሁን ያለነው ሰላም…
Read 6210 times
Published in
ባህል
“እንደአለመሳቅ አለማልቀስም የምንችልበት ዘመን ይናፍቀናል”እንዴት ሰነበታችሁሳ! መልካም አዲስ ዓመት!እንኳን አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት ዓመት ደግ ደጉን የምንሰማበት፣ ደግ ደጉን የምናይበት፣ ደግ ደጉን የምናገኝበት ዓመት ያድርግልንማ!ዛሬ እንግዲህ ዋዜማም አይደል…አዲስ አበባ በጥፍሯ ቆማ ልታድር ነዋ! የምር ግን በዋዜማ የሚጠፋ ገንዘብ እኮ የአራትና የአምስት…
Read 4111 times
Published in
ባህል