ባህል
ጥንትም አንድ ናት፤ ዛሬም አንድ ናት። ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እድሪስ “ቤተክርስትያን በአሏህ የተመሰለች ናት” አሏህ አንድ ነው፣ አሏህ አይከፈልም። ኦርቶዶክስ ኃይማኖትም ጥንትም አንድ ናት፤ ዛሬም አንድ ናት። አትከፈልም!ከጥንት ጀምሮ በታሪክ የምንሰማው፣ እኛም በእድሜያችን የተመለከትነው ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሰላማዊ እንግዶችን በክብር…
Read 1321 times
Published in
ባህል
“--ፈረንጅ “Everything comes with an expiry date.” የሚላት ነገር አለችው፡፡ አዎ ማንኛውም ነገር የማለቂያ ጊዜ አለው፡፡ ይቺ ሀገር እዚህም እዛም የማለቂያ ጊዜያቸው በዘመናት ባለፉባቸው ሀሳቦች ነው መከራዋን እየበላች ያለችው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ለምን፣ ለምን ይሄ ሁሉ መከራ! ለምን ይሄ ሁሉ ስቃይ! ለምን…
Read 1166 times
Published in
ባህል
በነገራችን ለይ... መቼም ዘንድሮ መላ ቅጡ የጠፋ ነገር ብዙ ነው፡፡ ከዚህ ከብሩና ብሩ ካለበት ቦታ ሳንወጣ አንዳንድ የባንክ ሠራተኞች የሚቀጠሩት፣ በድምርና በቅንስ ችሎታ ብቻ ነው እንዴ! አሀ...አንዳንድ ቦታዎች እኮ ቁጥራቸው ብዙ ባይሆንም ለደንበኛ የሚያሳዩት የሥነስርአት ጉድለት የሚገርም ነው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!አፍጣጭ…
Read 2157 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ዘንድሮ ብልጥ ካልሆኑ አስቸጋሪ ነው ይባላል። ችግሩ ምን መሰላችሁ...ብልጥ የሚለው ቃል ትርጉሙ እንደቀድሞው ነው ወይስ ተለውጧል የሚለው ነው፡፡ አሀ... ልክ ነዋ! ፈረንጅ ‘ወንድ’ እና ‘ሴት’ የሚሉትን ቃላት ፍቺ ለውጦ መዝገበ ቃላት ውስጥ ከቷቸው የለ! የምር ግን... እንግዲህ ጨዋታም አይደል...…
Read 1147 times
Published in
ባህል
እንኳን ለከተራውና ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው ...መቼም የሆነ በዓል ነገር ሲመጣ ገበያ ላይ ለዛው በዓል ይሆናሉ የተባሉ፤ ምርት ነገሮች ይቀርባሉ አይደል! ለምሳሌ... ‘ክሪስማርስ ትሪ!’ ቂ...ቂ...ቂ...፡፡ የምር ግን እንግዲህ ጨዋታም አይደል.... ‘ክሪስማርስ’ የሚባለው በዓል የትኛው እንደሆነ ግራ እየገባን ስለሆነ ይብራራልንማ!…
Read 1199 times
Published in
ባህል
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ!አንድዬ፡- እንዴ ምስኪኑ ሀበሻ! ምን ጉድ ነው?ምስኪኑ ሀበሻ፡- አንድዬ፣ ምን አጠፋሁ?አንድዬ፡- በበዓል ቀን እኔ ዘንድ የመጣኸው እውነት አንተ መሆንህን ለማመን በጣም ቸገረኝ እኮ! ምነው ምስኪኑ ሀበሻ፣ በበዓሉ ቀን ቤቱ ባዶ ሆነ እንዴ!ምስኪኑ ሀበሻ፡- ኸረ…
Read 964 times
Published in
ባህል