ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…እነኚህ ‘አማርኛ መናገርና ድንጋይ መወርወር ክልክል ነው’ …ብለው የሚለጥፉ ትምህርት ቤቶች አሁንም አሉ ወይስ…እንዴት ነው ነገሩ! የምር ግን… አለ አይደል… እንግሊዝኛም ሆነ ሌላ ዓለም አቀፍ ቋንቋ ማወቅ አሪፍ ነው፡፡ በኢንተርኔት ዘመን ዓለም አቀፍ ቋንቋዎች ማወቁም ሆነ መሞከሩ አሪፍ…
Read 6683 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በቀደም ነው፣ በአንድ ሚኒባስ ታክሲ ወደ አራት ኪሎ እየመጣን ነበር፡፡ እናላችሁ… ቤተ መንግሥቱን እያለፍን ሳለ ከተሳፋሪዎቹ አንዱ… “ሥላሴ መግቢያ ላይ አውርደኝ…” ይላል፡፡ ረዳቱ ሆዬ ሳቅ ብሎ ዝም ይላል፡፡ ሰውየው እንደገና… “ሥላሴ በር ላይ ጣለኝ…” ይላል፡፡ ይሄን ጊዜ ረዳቱ… “እዛ’ጋ…
Read 8202 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በዛ ሰሞን አንድዬ ለምስኪን ሀበሻ “ነገ ተነገ ወዲያ ብቅ በል…” ባለው መሠረት ምስኪን ሀበሻ ብቅ ብሏል፡፡ እስከዛው ድረስ ግን አንዳንድ ግራ የገቡን ነገሮች አሉ፡፡ ይሄ የ‘ፎርጀሪ’ ነገር የት ሊያደረሰን ነው! አለ አይደል…በቀደም ዕለት ‘ተመሳስለው የተሠሩ የትምህርት ማስረጃዎች’ መብዛት አሳሳቢ…
Read 5242 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ…አንድዬ፡— አጅሬው፣ ደግሞ መጣህ…ምስኪን ሀበሻ፡— አዎ፣ አንድዬ፣ ደግሞ መጣሁ፡፡ ሌላ ምን መሄጃ አለኝ!አንድዬ፡— አሁን፣ አሁንማ…ስትጠፋ አልፎ፣ አልፎ ትዝ ትለኝ ጀምረሀል፡፡ምስኪን ሀበሻ፡— እሰይ፣ አንድዬ እሰይ! ይኸው አሁን ታስብልን ጀመር ማለት ነው፡፡አንድዬ፡— እንደ እሱ አላልኩህም፣ እንደ እሱ አላልኩህም፡፡ እርስ…
Read 4855 times
Published in
ባህል
“ቦሶቻችን ኑሯችንን ኖረውት ይዩልንማ”እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ… ምን አስባለሁ መሰላችሁ… ‘ቦሶች’፣ ማለት እኛ የዕለት ዕለት ህይወት ላይ ውሳኔዎች የማሳለፍ ስልጣን ያላቸው ‘ቦሶች’፣ ለምን ለአንድ ሳምንት የእኛን ስፍራ አይወስዱም! አሪፍ ሀሳብ አይደል! በዛ ጊዜ ውስጥ እኛ እንኳን የእነሱን ወንበር ‘ልንተካ’ በአጠገቡ ላላማለፍ…
Read 4188 times
Published in
ባህል
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ያው እንደተለመደው ከተማችን “ታላቅ ቅናሽ” ‘Sale’ ምናምን የሚሉ ማባበያዎች በብዛት እየታዩ ነው፡፡ ኮሚክ እኮ ነው… እዚሀ አገር መጀመሪያስ ነገር ብዙዎቹ ዕቃዎች፣ በተለየ ደግሞ አልባሳት፣ በድርድር አይደል እንዴ ሸመታ የሚካሄደው! እናማ…ከምኑ ላይ እንደቀነሱ ለማወቅም አስቸጋሪ ነው፡፡…
Read 3592 times
Published in
ባህል