ባህል
እንዴት ከረማችሁሳ!ስሙኝማ…አውራ ጣት ለ‘ፊርማም’ ቢሆን ታገለግላለች፣ አመልካች ጣት…አለ አይደል… ያው ታመለክታለች፣ (“ትጠቁማለች…” “ታስበላለች…” ማለት ይቻላል፣) ቀለበት ጣት ጣጣ የላትም፣ ትንሸኛዋ ጣት ደግሞ ጥፍር ሲያድግባት ‘ጌጥ’ ትሆናለች (ቂ…ቂ…ቂ…)፡፡ እናላችሁ… እኛ አሁን ግራ የገባን የመሀል ጣት በየመኪናው መስኮት የምትሰቀለው “ጌጥ አላደረጉኝም… የቀለበት…
Read 4208 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“እኔም ተመለስሁ፣ ከፀሐይ በታችም የሚደረገውን ግፍ ሁሉ አየሁ፡ እነሆም የተገፉት ሰዎች እንባ ነበረ፣ የሚያጽናናቸውም አልነበረም፣ በሚገፉአቸውም እጅ ኃይል ነበረ፣ እነርሱን ግን የሚያጽናናቸው አልነበረም፣”ይላል መጽሐፈ መክብብ፡፡ የተገፉትን እንባ ያድርቅልን፡፡ብሞት እሄዳለሁ ከመሬት ብገባ ከዛ ነው አፈሩ የእማማ ያባባስሳብ እሄዳለሁ ቢሰበርም እግሬ…
Read 3128 times
Published in
ባህል
በፀደይ ወቅት እናት መሬት እርጉዝ ናትና በቀስታ ተራመድ፡፡ ሰው ከተፈጥሮ ሲርቅ ልቡ ይደነድናል፡፡ ትንሿ አይጥ እንኳን የራሷ ንዴት አላት፡፡ የመጀመሪያው መምህራችን የራሳችን ልብ ነው፡፡ የሚንጫጩ ወፎች ጎጆ አይሰሩም፡፡ ሞክሮ መውደቅ ስንፍና አይደለም፡፡ ፍየል እንደሚሰጥህ ከገመትክ ግመል ጠይቅ። በሰው አህያ ጉዞ…
Read 2593 times
Published in
ባህል
ወ/ሮ ውድነሽ መልከ መልካምና የደስደስ ያላት፤ ሳቂታና ተጫዋች ናት። በልጅነቷ ገበያ ላይ ከተዋወቀችዉ ጓደኛዋ ጋር ትዳር መስርታ አንድ ልጅ አፍርተዋል። ከእለታት በአንዱ ቀን ጨለማ ለብርሃን ስፍራዉን ሲለቅ ተነስታ ለባለቤቷ ቁርስ ታዘጋጃለች። ባለቤቷ ደግሞ ቀን ለሚሰራቸዉ ስራዎች የሚያስፈልጉትን ነገሮች ካዘጋጀች በኋላ…
Read 2699 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁማ!ስሙኝማ… ‘ቺክን’ እንኳን በአቅሟ “ሦስት መቶ ሀምሳ ብር!” የዘንድሮውማ በዛና ግራ አጋባን፡፡ እኔ የምለው…እንዴት ነው እዚህ አገር ነገሩ ሁሉ መላ ቅጡ እንዲህ የጠፋው! ‘ቺክን’ እንኳን በአቅሟ “ሦስት መቶ ሀምሳ ብር!”እኔ የምለው… የማይጨምር ምንም ነገር ላይኖር…
Read 3568 times
Published in
ባህል
የአገራችንን የኢኮኖሚ እድገት የሚያበስሩ ዜናዎችን በየግዜው በሚዲያ እንሰማለን፡፡ ሆስፒታሎች፤ ፋብሪካዎች፤ ት/ቤቶች፤ ድልድዮች ወዘተ የመሳሰሉ መሰረተ ልማቶች መንግስት መስራቱን በሰማሁ ቁጥር የላቀ ደስታ ይሰማኛል፤ እሰየው! ብራቮ ኢትዮጵያ እላለሁ፡፡ እነዚህ መሰረተ ልማቶች ሰፋ ባለ እቅድ፤ ብዙ ልፋትና የህዝብ ገንዘብ ፈሶባቸው ለህዝብ አገልግሎት…
Read 2924 times
Published in
ባህል