ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…የዘንድሮ የወሬ ነገር በጣም አስቸጋሪ አልሆነባችሁም! አለ አይደል…ከአንደበት የወጣውም፣ ከአንደበት ያልወጣውም አንድ ሺህ አንድ ቦታ ‘እየተከተፈ’… “ሁለተኛ አንዲት ነገር እንኳን ትንፍሽ ብል!...” የምንልበት ዘመን እየደረስን ነው፡፡ ስሙኝማ…አንዳንድ ጊዜ ያ ዲዮጋን የሚሉት ፈላስፋ… አለ አይደል… በገበያ መሀል ፋኖስ ይዞ…
Read 6489 times
Published in
ባህል
ከአስር አመታት በፊት...ከአንድ ጠኔያም አርብ... ከአንድ ችጋራም ሌሊት... ከብዙ ማፏሸክና መራብ በኋላ...እንዳይነጋ የለም ነጋ!...ጦማችንን ያደርን ሶስት ጓደኛሞች፣ ከእነ ርሃባችን ከእንቅልፋችን ነቃን፡፡ የተለየ ነገር የለም፡፡ ኮሜዲኖው ላይ ካለው የሰነበተ ደረቅ ዳቦ በቀር፣ በጠባቧ የጓደኛችን ዳኜ ቤት ውስጥ እህል የሚባል ነገር የለም፡፡አንድ…
Read 2565 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁማ!ይቺን የሆነ ቦታ ያነበብኳትን አሪፍ ነገር ስሙኝማ…አውሮፕላን ውስጥ ነው፡፡ አንደኛው; ሰውየው የምንም አይነት ኃይማኖት ተከታይ አይደለም፡፡ ከጎኑ ያለው ሰውዬ ግን የኃይማኖት መጽሐፍ እያነበበ ነበር፡፡ ኃይማኖት የለሹ ሰውዬም…ተንጠራርቶ አየውና ምን ይለዋል…“እሱ ላይ ያሉ ታሪኮችን ሁሉ…
Read 3652 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…ኧረ እኛ ብናስመስል አንድዬ ያያል! የቅበላ ቅዳሜና እሁድ ከተማውን አያችሁልኝ! (የሁለት ዲጂቱ ግሮውዝ ይከለስልን፡ አሀ…ኪሎ ሥጋ መቶ ሰባ ብር ለመግዛት የምንጋፋ ሰዎች በበዛንበት ‘የግሮውዝ ዲጂቷ’ ሦስት ልትሆን ትችላለቻ! ልክ እኮ… አለ አይደል… ‘የሥጋ ስምንተኛው ሺህ’ ምናምን የመጣ ይመስል…
Read 3034 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ከወራት በፊት የሆነ ነገር ነው… አንድ ወዳጃችን የሆነ ዘመዱ እንትናዬውን ስለተነጠቀ በሽቆ የሚይዘው የሚጨብጠው አጥቶ ነበር፡፡ (የዘመኑ ልጆች ቢሆኑ… “መነጣጠቅ ብርቅ ሆኖበት ነው እንዴ!” ብለው ‘ሙድ ይይዙበት’ ነበር፡፡) ለካላችሁ በጣም ያበሸቀው…አለ አይደል…ነጣቂ የተባለው ሰው ‘የማይገፉት ዋርካ’ ቢጤ ኖሯል። ልጄ…የእኔ…
Read 3183 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንበልና ከሆነ የምታውቁት ሰው ጋር ከረጅም ጊዜ በኋላ ትገናኛላችሁ፡፡ እናማ…ገና ስታዩት እሱዬው የሆኑ… አለ አይደል…‘የሆኑ’ ለውጥ የሚመስሉ ነገሮች ታዩበታላችሁ፡፡ ገና ሲጨብጣችሁ… “ይሄ ሰውዬ በሦስት ጣቶቹ ብቻ መጨበጥ ጀመረ እንዴ!” ያሰኛችኋል፡፡ ልክ ነዋ… (አምስቱ ጣቶችማ ወይ ‘ፈራንካ’፣ ወይ ‘ወንበር’ ምናምን…
Read 3006 times
Published in
ባህል