ባህል
“ቡና የለም እንጂ ቡናማ ቢኖርወይ አገር ወይ አገር፣ ወይ አገር ጎንደር” * * *አገሯ ጉዋሳ መገራ ምነው አልሰማ አለች ብጣራ ብጣራ * * *እውነት ለመናገር አንዳንድ አገራችንን ክፍሎች የምናውቃቸው በግጥም ብቻ ነው፡፡ ሄደን ስናይ ከግጥሙና ከአገሩ የቱ እንደሚሰፋ እንለያለን፡፡ መጀመሪያ…
Read 3875 times
Published in
ባህል
“እሼ እዛው ነዋሪ ገበሬ ነው፡፡ ሞቅ ይለዋል! አንዱ ገንዘብ ሰጥቶ ምግብ በሳህን አርጎ ሂድ ወደሚስትህ ይለዋል፡፡ ይሄዳል፡፡ ግን በጨለማ በቀጭኑ ድንጋያማ የዘሙቴ መንገድ ሲሄድ ገንዘቡ ይጠፋዋል፡፡ ሳህኑን መሬት አስቀምጦ ገንዘብ ፍለጋ ይመለሳል፡፡ ገንዘቡ የለም፡፡ ታሪኩ የተባለው የማህበሩ አባል ቡታጅራ አካባቢ…
Read 4155 times
Published in
ባህል
“አሜሪካ የሚኖሩ የዘሙቴ ማህበር አባላት ‘በዘንድሮው ጉዞ’ ቀንተናል ይላሉ” ብሎ ወዳጄ አጫወተኝ… ዳኜ፣ ድርሻዬ (የካርታው መሀንዲስ)፣ እንዳለ (ቂሾ) ይባላሉ፡፡ የዓመት ሰው ብሏቸው ቢመጡ ደስታዬ ነው፡፡ ዘሙቴ ውስጥ፤ ገና ካፋፍ ላይ ሆነን፣ የአቶ አበበ ወ/ማርያም ቤት ከሩቅ የተንጣለለ ግቢውን በስፋት ዘርግቶ…
Read 4228 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሰውየው… አለ አይደል…ፊቱ የሚያስፈራ…፣ “አጠገቡ ምግብ አይበላም…” የሚባል አይነት ነው፡፡ እናማ አንዱን እንዲህ ይለዋል…“ለመሞት ተዘጋጅ፡፡”“ለምን?”“እኔን የሚመስል ሰው ካገኘሁ ከዚህ ዓለም አሰናብተዋለሁ ብዬ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ፡፡”“አንተን እመስላለሁ እንዴ?”“ቁርጥ እኔን ነው የምትመስለው፡፡”“እንግዳው ከዚች ዓለም አሰናብተኝ፡፡”እንዲህ ከመባል ይሰውራችሁማ! እኔ የምለው…እንግዲህ ጨዋታን…
Read 8620 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ሰውየው እንትናዬውን ‘ኢምፕሬስ’ ለማድረግ ምን ይላታል መሰላችሁ… “የኩላሊትና የጉበት ስፔሻሊስት ነኝ፡፡”“ወይኔ ዕድሌ! ግን እውነትህን ነው?”“አዎ፣ በተለይ በኩላሊትና በጉበት ቀደዳ የሚደርስብኝ የለም፡፡”እሷም የኩላሊትና የጉበት ስፔሻሊስት እንትና እንዳላት ታወራለች፡፡ በቃ… ምን አለፋችሁ… በጓደኞቿና በቤተሰብ አካባቢ ዓቢይ አጄንዳ ሆና ከረመች፡፡ ልክ ነዋ…እንዲህ…
Read 4581 times
Published in
ባህል
ዘሙቴ ማርያምየማስታወሻ - ንዑስ - ማስታወሻይህን የጉዞ ማስታወሻ በማዘጋጀት ላይ ሳለሁ በዘሙቴ ማርያም ጉዞዬ ቃለ-ምልልስ ካደረግሁላቸው በሳል ሰዎች መካከል አቶ ጃቢር ቱፈር በድንገት ህይወታቸው አልፎ ጥቅምት 9 ቀን 2007 ዓ.ም በለኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን መቀበራቸውን ሰምቼ በጣም አዘንኩ፡፡እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር፡፡…
Read 4879 times
Published in
ባህል