ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…ግድግዳው ላይ ያለው ቀን መቁጠሪያ ተለወጠ? እኛ አገር ዘመን መለወጥ ማለት ግድግዳ ላይ ያለውን ቀን መቁጠሪያ መለወጥ ከሆነ እየሰነበተ ነዋ! የምር እኮ…ዘንድሮ “ሲጋራ አቆማለሁ…” “ቂማ አቆማለሁ…” “መጨለጥ አቆማለሁ…” የሚል አንድም ወዳጅ አልገጠመኝም፡፡ ወዳጆቼ ‘ሲፑ’ና ‘ቂማው’… ይሄን ያህል…
Read 3871 times
Published in
ባህል
“ይማሯል እንደ አካልዬ! ይዋጉዋል እንደ ገብርዬ!” ይህን የተናገሩት ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ናቸው፡፡ በዘመናቸው የነበሩ ካህናትና የእስልምና መሪዎች “እኔ እበልጣለሁ ሊቁም እኔ ነኝ” እየተባባሉ ያስቸገሩ ነበርና ሁለቱን ወገኖች የሚፈትኑበት አጋጣሚ ሲፈልጉ ዘመን መለወጫ ደረሰ፡፡ የዘመን መለወጫ ዕለት ደግሞ ክርስቲያኑም ሙስሊሙም በፌስታ…
Read 10965 times
Published in
ባህል
‘እውነት’ ይህን ያህል ‘አኩርፋናለች’ እንዴ! ልክ ነዋ… አይደለም ቤተኛችን ልትሆን አልፎ፣ አልፎ እኛ ዘንድ ‘ለቡና ብቅ ማለቱን’ ሁሉ ትታዋለች፡፡ እንደውም እውነት መናገር “ለክርና ማተቤ…” ምናምን ማለት የሀቀኝነት መለኪያ ሳይሆን ‘ከዘመኑ ጋር አብሮ መሄድ አለመቻል’ ነው፡፡ እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን…
Read 3999 times
Published in
ባህል
EBCን እንዴት እንቀበለው? እ.ኤ.አ በ1964 ዓ.ም የመጀመርያውን የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ሊያበስረን የተበሰረው ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያ - ኢቲቪ እነሆ የስያሜ ለውጥ አድርጎ EBC በሚል አዲስ ስያሜ የቀድሞውን ስርጭት ቀጥሏል፡፡ የስያሜ ለውጥ ለማድረግ ያስፈለገበት ዋና ምክንያት እና በአጠቃላይ በማንነት ለውጥ ዙርያ አዲሱ…
Read 4030 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለአዲስ ዓመት ዋዜማ አደረሳችሁማ! ፊታችን ሳይጨፈግግ፣ ልባችን በስጋት ሳይነጥር፣ ስሜታችን የነሀሴ ሰማይ ሳይመስል… እንድንቀበለው ያድርግልንማ!ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል፣ አንዳንዴ ግራ የሚገባችሁ ነገር አለ፡፡ ‘እንደ ሌላው ዓለም ለመሆን’ እንደ ገናና አዲስ ዓመት የመሳሰሉ በዓላትን “ለምን ወደ እነሱ አቆጣጠር አንለውጥም!” የሚሉ…
Read 4813 times
Published in
ባህል
ከተማዋ “ፋጥግዚ” ነበር የምትባለው፡፡ አንበሳና ነብር የሚውልባት ዱር ጫካ ነበረች፡፡ እጅግም ታስፈራ ነበር፡፡ ልጆች ሳለን ከብት አግደን፣ አደን አድነን፣ ገበሬዎች ሆነን አድገንባታል፡፡ አሁን ግን ከተራራ እና ድንጋይ በቀር ጫካና ሸለቆ አላየሁምጥንት እኮ ነው የምልሽ..አሁንማ መሬቱም አረጀ መሰለኝ.. ድንጋዩም ቆላውም በረታ፡፡…
Read 5218 times
Published in
ባህል