ባህል

Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የበዓሉ ሰሞን እንዴት አደረጋችሁሳ! ስሙኝማ…የክትፎ ‘ግርግር’ ተጀመረ አይደል! ኮሚክ እኮ ነው…‘የተመሳሰል’ ‘የተቀላቀል’ ዘመን፡፡ ለታመመች ሚስቱ አሞክሲሊን መግዣ መሥሪያ ቤት የብድር ጥያቄ አግብቶ ከቢሮ ቢሮ የሚመላላሰው ሰው የክትፎ ቤት ‘ግርግር’ ዋና ተዋናይ ሆኖ ስታዩት ግራ አይገባችሁም!ስሙኝማ… ይሄ “ምርታችንን አስመስለው የሚሠሩ…
Rate this item
(67 votes)
ኢቢኤስ፣ ሠይፉ ፋንታሁንና ግሩም ኤርሚያስ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል ሰይፉ በኢቤስን ያን ዕለት ላላያችሁየዛሬ ሶስት ሳምንት መሆኑ ነው…ለነገሩ በሠይፉ የኢቢኤስ ትርዒት፣ ዋናው እንግዳ አርቲስት ዓለማየሁ ታደሠ ነበር፡፡ ሠይፉ ከዓለማየሁ ጋር እዚህ ግባም የማይባል ወግ ቢጤ ከጠራረቀ በኋላ የዓለማየሁን የትወና…
Saturday, 19 April 2014 12:04

እንዴት ሰነበታችሁሳ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁማ! ያጣናቸው፣ የወደቁብን መልካም ነገሮች ሁሉ ትንሳኤ ያድርግልንማ!ታላቁ መጽሐፍ ላይ… “ከእኔ ጋር እጁን በወጭቱ ያጠለቀ፣ እኔን አሳልፎ የሚሰጥ እርሱ ነው፣” ተብሏል። በዚህ ዘመንም፣ በዚች ምድርም እጁን አብሮ በወጭት አጥልቆ አሳልፎ የሚሰጥ መአት ነው። ልክ የሆነ ድንገተኛ ግዝት…
Rate this item
(7 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰላምታዬን ማስተካከል አለብኝ መሰለኝ…“ሠፈራችሁ መብራት አለ?”ይቺን ስሙኝማ…ሦስት ሆነው አንዲት ደከም ያለች ‘ካፌ’ ውስጥ ሻይና ቦምቦሊኖ ነገሮች ይቀማምሳሉ፡፡ እናላችሁ፣ አንደኛው መቶ ብር ከኪሱ ያወጣና ይከፍላል፡፡ (እኔ የምለው…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ከዓመታት በፊት ማለትም ያኔ የብሩ ቁጥርና የመግዛት አቅሙ አቅም ተቀራራቢ በሆኑበት ዘመን…
Rate this item
(21 votes)
በአቶ ሥዩም ጣሰው ተጽፎ በአቶ ግርማ ለማ ለህትመት የበቃውን “የንጉሡ ገመና”ን ያነበብኩት በመገረምና በማዘን ሲሆን ይህንኑ ስሜቴን ለኢትዮጵያዊያን በማንፀባረቅ የልጅ ልጅነቴን፣ የውዴታ ግዴታ ለመወጣት በማሰብ በአጭሩ መልስ መስጠትን ወሰንኩ፡፡ በመሠረቱ የአያቴ የቀ.ኃ.ሥ. አልባሽ ነበር የተባለውት ሟች አቶ ስዩም ጣሰው፤ ከበርካታ…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው በማያውቀው ነገር ባለቤቱ ማኩረፍ ትጀመራለች፡፡ ምክንያቱን ለማወቅ ቢሞክርም ነገርዬው ጭራሽ እየባሰ ቤት ውስጥ እሱን ማናገር ሁሉ ታቆማለች፡፡ ምን የሚያስቀይማት ነገር እንደሠራ ለማወቅ ቢሞክር አንዲትም ነገር ሊያገኝ አልቻለም፡፡ ለቅርብ ወዳጆቹ ያማክራቸዋል፡ እነሱም ነገሩን ሲያጣሩ ለካስ የእሱው የቅርብ የሚባል ዘመድ…