ባህል
(ካለፈው የቀጠለ)“አንኳኩ ይከፈትላችኋል”ከአዳማ ዕድሮች፣ የእንረዳዳ ዕድሮች ማህበር፣ ሰብሳቢ ከአቶ ታምራት አስፋው ጋር መወያየት ላይ ሳለሁ ነበር ባለፈው ጽሑፌን ያቋረጥኩት። የማህበሩ ሰብሳቢ ባለ ሁለት እርከን ፎቅ በገቢ ምንጭነት ለመሥራት እንዳቀደ፤ የተለያዩና ተያያዥ አካላትን በር እንዳንኳኳ ነገረኝ፡፡ በተለይ ከሃይማኖት ድርጅቶች ጋር በጥብቅ…
Read 3653 times
Published in
ባህል
ማህደረ-ማህበራት “አንኳኩ ይከፈትላችኋል … ” “ኧረ ናዝሬት ናዝሬት፤ ረባዳው መሬት ታበቅያለሽ አሉ፣ ሸጋ እንደ ሠንበሌጥ” መምህር ምፅላለ-ድንግል ሙሉነህ የዛሬው ትረካዬን እንደ መግቢያ ቁጠሩት፡፡ ሰሞኑን የተዟዟርኩት ደብረዘይት፣ አዳማ፣ እና አዋሳ ከዚያም ሻሸመኔ (አጄ) ነው፡፡ እንደተለመደው መንገድ ላይ ያጋጠመኝን ሁነት፣ ሰው፣ ተውኔትና…
Read 3927 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…‘የፌስቡክ ሪቮሉሽን’ በአጠቃላይ ‘ፍሬንድ በፍሬንድ’ አደረገን አይደል! ወዳጅ እያጣን በእድርና እቁብ እንኳን መግባት ያቃተን ሁሉ ዕድሜ ለ‘ፌስቡክ’! ለምሳሌ አንዳንዱ፣ የሰፈሩ ህዝብ ሁሉ ልጆቹን ከእሱ ጋር እንዳይገጥሙ ስሙ እየተጠቀሰ ማስጠንቀቂያ የሚሰጥበት አይነት አለላችሁ፡፡ “አንተ ልጅ ከእሱ ጋር ትገጥምና ነግሬያለሁ።…
Read 7810 times
Published in
ባህል
2005 ሊገባ ሁለት ቀን ሲቀረው ነው፤ ጳጉሜ 3 ቀን 2004 ዓ.ም፡፡ ጊዜው ወደ አስር ሰዓት ገደማ ይሆናል፡፡ የቢሮ ስራዬን አጠናቅቄ ለበዓል ዝግጅት ወደ ቤቴ በመጓዝ ላይ ነበርኩ፡፡ ከ22 በታክሲ ተሳፍሬ ፒያሳ ደረስኩኝ፡፡ ወደ ሰፈሬ የሚወስደኝን ታክሲ ለመያዝ “መኮንን ባር” ፊት…
Read 3832 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላም፣ በጤናና በደስታ አሸጋገራችሁማ! (መባል ሰላለበት ነው እንጂ…አለ አይደል… “ሰላም ሲኖረን፣ ጤና ስንሆን፣ ደስ ሲለን የት ያየኸውን ነው!” ምናምን የሚል ጥያቄ ቢመጣ አስቸጋሪ ይሆናል፡፡)እናላችሁ…ይኸው ‘ተሸጋርናል’…ቢያንስ፣ ቢያንስ ግድግዳችን ላይ ያለውን ‘አሮጌ’ ቀን መቁጠሪያ በአዲስ እንለውጣለን፡፡ ማንም መጥቶ…
Read 3514 times
Published in
ባህል
ከ1997 ዓ.ም መጨረሻ፣ ከ1998 ዓ.ም የዘመን መለወጫ ጀምሮ የኑሮ ውድነት ያለ ቅጥ እያሻቀበ ሲመጣ፣ የእነ ዶሮ፣ በግ፣ ፍየልና በሬም ዋጋ እንደዛው ማሻቀቡ አልቀረም፡፡ በተለይ ከሁለት ሺኛ ዓመታችን (ከሚሊኒየማችን) ዋዜማና መባቻ ጀምሮ፣ የኑሮ ውድነት እንዴት ለመለካት (ለመመዘን) አስቸጋሪ መሆኑን ለዓለም ህዝብ…
Read 3195 times
Published in
ባህል