ባህል
ክፍል ሁለት “አቅላይ ሰፈር”፤ “ቋያ” “እሳቱ ሰ” እና “ቤርሙዳ” ውድ አንባቢያን:- ባለፈው ሳምንት ጽሁፌ ለመስክ ሥራ ወደ ጎንደር በተጓዝኩ ጊዘዜ ያስደመሙኝን ገጠመኞችና ስለደብረ ታቦር ከተማ አንዳንድ ነገሮችን ጣጥፌ የነበረ ሲሆን በዛሬው ጽሁፌ ቀጣዩን ክፍል አስነብባችኋለሁ፡፡ ወደ ፍሬ ነገሬ ከመግባቴ በፊት…
Read 10387 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…ፀሀዩዋ እንኳን ፏ ብላ ከራሳችን በላይ ትንሽ ደበዘዝ ሲልብን ልንደነግጥ ነው! አሀ…ልክ ነዋ! እኛ ባቡሩን ወደሰማይ ለማቅረብ ብለን ድልድይ ብንሠራ… የአንበጣ መንጋ ወደመሬት ይቅረብብን! ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታም አይደል… የአዲስ አበባ የከርሞ ነገር አያሳስባችሁም! ልክ ነዋ…በዛ ሰሞን ጅቦች በጠራራ ፀሀይ…
Read 4520 times
Published in
ባህል
ቡና በአለማችን የተትረፈረፈ ምርት አይደለም፡፡ በተፈላጊነት ግን ከነዳጅ ቀጥሎ ሁለተኛውን ደረጃ ይይዛል፡፡ በአለም ላይ በየአመቱ ከአምስት መቶ ቢሊዮን ስኒ በላይ ይሸጣል፡፡ ቡና እንጠጣ በቀን ውስጥ የሚደጋገም ቃል ሳይሆን አይቀርም፡፡ “ካልዲ” በሚባል ኢትዮጵያዊው እረኛ አማካኝነት በከፋ እንደተገኘና ኮፊ ለሚለው መጠሪያ መነሻ…
Read 4477 times
Published in
ባህል
የህንፃዎች ስያሜ “አጃኢብ” ያሰኛል በሶስት ወራት ልዩነት ጊዜ ውስጥ ከትምህርትና ጤና ጋር የተያያዙ ጥናቶችን ለማካሄድ ወደ ደቡብና ሰሜን ጐንደር አካባቢዎች ተጉዤ በነበረበት ወቅት ከታዘብኳቸው፤ ካስተማሩኝና ካዝናኑኝ ገጠመኞቼ ጋር እስቲ ጥቂት አረፍ በሉ። የቀዳሚው ቀን ጉዟችን ዓባይ በረሃ ላይ በነበረው ሙቀት…
Read 6392 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ፣ ወሬ በዛብንሳ!…ማለት በአንድ ጉዳይ ላይ የምንሰማውና የምናነበው ከመለያያቱና ከመብዛቱ የተነሳ እውነቱንና ሀሰቱን መለየት በጣም አስቸጋሪ የሆነበት ዘመን ላይ ነን። ቴክኖሎጂ ‘እንዳበጁት’ የሆነበት ዘመን ስለሆነ የተነካካውንና ያልተነካካውን መለየት አስቸግሯል። ስሙኝማ… እግረ መንገዴን የሆነ ነገር ትዝ አለኝማ… ይሄ ‘ፎቶሾፕ’…
Read 4462 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…እነ እንትና፣ ክረምቱም ደረሰ፣ እነእንትናዬ ሁሉ ‘ስሊም’ ሆኑ (ቂ..ቂ…ቂ…) ብርድ ማባረሪያ ሊጠፋ ነው ማለት ነው! ለነገሩ…ምን መሰላችሁ…ክፉ ነገር መስማትና ማየት ስለተዋሀደን ነው እንጂ…ያለንበት ጊዜ ጥሩ አይደለም፡፡ ሳቃችን፣ ዘፈናችን፣ ዳንኪራችን ሁሉ ‘ሲንቴቲክ’ የሆነበት ዘመን ላይ ነን፡፡ ወርቅ አልማዝ ማግኘት…
Read 4247 times
Published in
ባህል