ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!“እያወቀ እንዳላወቀ ሆኖ ዝም የሚል ሰው አለ። የማያውቅ ሆኖ ዝም የሚልም አለ፣ እያወቀ ጊዜ እስኪያገኝለት የማይናገርም አለ፡፡” ይቺ አባባል ከታላቁ መጽሐፍ ላይ የተገኘች ነች፡፡ እናላችሁ…ነገርዬው ሁሉ ጭጭ ምጭጭ ያለ አይመስላችሁም! ሰዋችን ‘ዝም’ ብሏል፡፡ ታዲያማ…ዝም ማለት ግን ነገሩ ሁሉ ‘አልጋ…
Read 3428 times
Published in
ባህል
“የጠባቂነት መንፈስ አገርን ያሽመደምዳል፡፡ እንክርዳድ የበላ ሰው ነው እሚያረገው” የአዋሳ ዕድሮችን አመራር አባላት የተሰናበትኩት ሰብሳቢው ሻምበል አህመድ ሁሴን፤ “128 ዕድሮች በጋራ እንሩጥ የተባባልነው ተሳክቶልናል፡፡ ሰውን ማጨናነቅ አልፈለግንም፡፡ ዋናው አባላቱ የዚህ ህብረት አባል ነኝ እንዲሉ ነው የፈለግነው፡፡ ተጠቃሚ መሆናቸው ቀጣዩ ጉዳይ…
Read 3344 times
Published in
ባህል
ዝርጓ፣ ውቧና ለምለሟ አዋሳ “ዛሬ ቀባሪ አታሳጣኝ ሳይሆን እንጀራ አታሳጣኝ ነው መባል ያለበት”ዕሮብ መስከረም 8, 2006 ዓ.ም ነው ከሞጆ ወደ አዋሳ መጓዝ የጀመርነው። ቆቃ፣ ዓለምጤና መቂ…ጤፍ፣ በቆሎ፣ ስንዴ፣ ቲማቲም፣ ፓፓያ…የቁልቋል አጥር እያለፍን ወደ ዝዋይ ስንጠጋ ሽንኩርት፣ ጐመን በሽበሽ ሆኖ አየን፡፡…
Read 3575 times
Published in
ባህል
“ኮንዶም ለእኔ ሕይወቴ ነው፤ ዝናብና ፀሃይ ሳይበግረኝ እሸጣለሁ”“ኅብረተሰቡ ስለኮንዶም ያለው ግንዛቤ አነስተኛ በነበረበት ወቅት ኮንዶም ገዝቶ ሊጠቀም ቀርቶ እያዞርኩ ስሸጥ ያፍር ነበር፡፡‹ምነው ቢቀርብሽ? እንዴት ይህን የብልግና ነገር ትሸጪያለሽ?...› ይሉኝ ነበር፡፡ ደቻቱ አካባቢ በሌሊት እያዞርኩ ስሸጥ ‹የኮንዶሙን ዋጋ ልክፈልሽና ከእኔ ጋር…
Read 4181 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንግዲህ ልጆቹ እዚህ ደርሰዋል፡፡ ምስጋና ይግባቸው፡፡ ነገ አንድዬ ከእነሱ ጋር ይሁንማ! በኳሷ እንኳን ትንሽ ‘ቸስ’ እንበል! ታዲያ… ውጤቱ ምንም ይሁን ምንም፣ ሁሉም ነገር ‘በልክ’ ቢሆን አሪፍ ነው፡፡በ‘ልክ’ የመሆንን ነገር ካነሳን…አለ አይደል…ዘንድሮ ብዙ ነገር የሚበላሸው ‘በልክ’ አልሆን እያለ አይመስላችሁም! ልክ…
Read 3247 times
Published in
ባህል
ባለፈው ሳምንት ስለነክፍሌ ዕድር (ቁጥር 5 ቅዱስ ገብርኤል መረዳጃ ዕድር) እየተረኩላችሁ ነበር ያቆምኩት፡፡ በሰበብ አስባብ ይሁን እንጂ የወንጂ ከረሜላ ጉብኝቴ ትዝታ እንዴት እንደተቀሰቀሰብኝ ላወጋችሁ ነው፡፡ ዱሮ አፄ ገላውዴዎስ ት/ቤት እንደእኔ ኤሌሜንታሪ የተማረ ሁሉ የማይረሳው ነገር አለ፡- ጋሽ “ተስፋዬ ብጉር”ን (የሥዕል…
Read 3110 times
Published in
ባህል