ባህል

Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! መቼም ስለራሳችን እኛ የምንለውንና ሌሎች ስለ እኛ የሚሉት ምንና ምን እንደሆነ ታውቁታላችሁ። ነገርዬው የሴት እንትንዬውን ለጓደኛው ያሳየው ምስኪን የገጠመው ነገር ነው፡፡ “ታያታለህ፣ ቆንጆ አይደለችም!” ይለዋል፡፡ ያኛው ቁንጅናዋ ብዙም ስላልታየው ያመነታበታል፡፡ ይሄኔ ሰውዬው “ለእኔ ቆንጆ ነች” ይላል፡፡ እና ለእኔ…
Rate this item
(9 votes)
መልክአ ኢትዮጵያ - ፲፫ እስከ ዛሬ በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ስዘዋወር እንደ ጎብኚ ነበር፡፡ ዛሬ በምገኝበት የአሪዞና ስቴት ዩኒቨርስቲ ቴምፒ ካምፓስ ግን ሠራተኛ ኾኛለኁ፡፡ ከዩኒቨርስቲው ዘርፈ ብዙ የብዙኀን መገናኛ አገልግሎቶች መካከል አንዱ በኾነው ‹‹ዘ ስቴት ፕሬስ›› ጋዜጣ ማዘጋጃ ክፍል ውስጥ ተቀምጫለኹ፡፡…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ዝናቡ ትንሽ አቀዘቀዘንማ! እንዲሁ ‘በነካ እጁ’ በሌሎች እየነፈርን ባለንባቸው ነገሮች ቀዝቀዝ የሚያደርገውን ተአምር ይላክልንማ! ስሙኝማ…መቼም ብሶት አውሩ ብሎን የለ…እስቲ ‘እንነጫነጭ’፡፡ (እግረ መንገዴን…እንግዲህ በየጋዜጣው፣ በፖኤቲክ ጃዙ፣ ባስ ሲልም በየስብሰባው…“የፖሊስ ያለህ አትሉም ወይ፣ የዳኛ ያለህ አትሉም ወይ…” ስንል አለ አይደል…ጎልድ…
Rate this item
(14 votes)
መልክአ ኢትዮጵያ - ፲፪ ኦክቶበር 31 ቀን 2012 ዓ.ም ጠዋት፡፡ በዋሽንግተን ዲሲ 23ኛው ጎዳና ላይ ወደሚገኘው ስቴት ዲፓርትመንት ለመግባት ከ130 ጋዜጠኞች ጋራ ተሰልፌአለኹ፡፡ አቶ መለስ ዜናዊ በሕይወት እያሉ በሚሰጧቸው ጋዜጣዊ መግለጫዎች ላይ ለመካፈል ወደ ቢሯቸው ባመራኁባቸው ቀናት በሁለት የመተላለፊያ በሮች…
Rate this item
(0 votes)
ስሙኝማ…ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…በቀደም ቦሶቻችንና፣ ለቦስነት ‘መተካካትን በናፍቆት የሚጠብቁት’ ተስፈኞች ቂ…ቂ..ቂ… ችግራቸው “አብዛኛዎቹ መካከለኛና ዝቅተኛ አመራሮች አድር ባይ መሆናቸው…” እንደሆነ ሲጠቀስ ሰማን አይደል! ይቺን ታህል ማመንም አንድ ነገር ነው። እናማ… የቦተሊካ ታሪካችን በአብዛኛው የአድር ባይነት እንደሆነ ተመራምሮ ማረጋገጫ የሚሰጠን ተመራማሪ…
Rate this item
(7 votes)
መልክአ ኢትዮጵያ - ፲፩ ዛሬ ደግሞ ቦስተን ነኝ፡፡ በዚህ ከተማ የሚገኙ ዘመዶቼን ለመጠየቅ ካረፍኹበት የጓደኛዬ ቤት ወጥተን ባቡር ወደምንሳፈርበት ፌርማታ ጉዞ ጀምረናል፡፡ ለአየሩ ቈሪርነት (ቅዝቃዜ) መግለጫ አጥቼለታለኹ፡፡ እኔ የማውቀው ቅዝቃዜ (ብርድ) ሲያንቀጠቅጥ ነው፡፡ ይህኛው የአየር ኹኔታ ግን መተንፈስ እስኪሳነኝ አጥንቴ…