የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(7 votes)
“--ዛሬ ስለ ኢህአዴግ ስናስብ ይኸው አዲሱ የአንድነት፥ የፍቅርና የኢትዮጵያዊነት ኃይል ሊዘነጋ አይችልም። በአዲሱኃይል ምክንያት የኢህአዴግ ማንነት ተዥጎርጉሯል፤ በቀድሞው ጠ/ሚኒስትር ይወከል የነበረው ወጥ አቋሙ/ማንነቱ፣አሁን ቢያንስ ብቸኛ አማራጭ መሆኑ ቀርቷል።--” ማርቆስ ረታ (ካለፈው የቀጠለ)2. የኢህአዴግ መሠረታዊ ድርጅት ነክ ችግሮችኢህአዴግ ራሱ በሚያደርስብን በደል…
Rate this item
(4 votes)
 • ወጣቶች በሁሉም ዘርፍ የሚሳተፉበትን መንገድ መሻት አለብን • ውጤት የሚመጣው መንግስት ህዝብን መፍራት ሲጀምር ነው • ኢህአዴግ ያለ ህዝብ ቅቡልነት የትም ሊደርስ አይችልም • ምን ዓይነት ዲሞክራሲ እንደምንፈልግ ግልፅ አይደለም ኢህአዴግ ዶ/ር አብይ አህመድን የኢህአዴግ ሦስተኛው ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡…
Rate this item
(5 votes)
 *የገንዘብ አስተዳደሩ ከፍተኛ ችግር እንዳለበት መንግስት መገንዘብ አለበት *ተቃውሞዎቹ በኢኮኖሚው ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እየፈጠሩ ነው *የገበያ መር ኢኮኖሚ ፖሊሲ ነው መተግበር የነበረብን ባለፉት አስር ዓመታት በአገሪቱ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ዕድገት ቢመዘገብም ከሌሎች ጥያቄዎች በተጨማሪ ፍትሃዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት አለመስፈን የፖለቲካ አለመረጋጋት ፈጥሯል፡፡…
Rate this item
(10 votes)
 የዛሬ ሁለት ሳምንት ግድም ከጠ/ሚኒስትርነት ሥልጣናቸው የመልቀቅ ጥያቄ ያቀረቡት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን የሚተካ አዲስጠ/ሚኒስትር በቅርቡ ይመረጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ተተኪው ጠ/ሚኒስትር ሥልጣን የሚረኩበት፣አገሪቱ በዘርፈ ብዙ ችግሮች እየታመሰችና በፖለቲካ ቀውስ ውስጥ በምትገኝበት ወቅት ላይ ነው፡፡ ለ6 ወር የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በታወጀ…
Rate this item
(6 votes)
መንግስት ባለፈው አርብ የካቲት 9 ቀን 2010 ዓ.ም ለ6 ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችና የህግ ባለሙያዎች የተጣለውን አዋጅ በተመለከተ ምን ይላሉ? የጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስልጣን መልቀቅስ፣ ፖለቲካዊ ለውጥ ያመጣል ብለው ያስቡ ይሆን? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣…
Rate this item
(6 votes)
አንጋፋ ፖለቲከኞች መንግስትን ተጠያቂ ያደርጋሉ ሰሞኑን በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞችና ዞኖች እንዲሁም በአዲስ አበባ ዙሪያ ባሉ የኦሮሚያ ከተሞች ለሁለት ቀናት አድማና ተቃውሞ ተደርጓል፡፡ ይሄን ተከትሎም የትራንስፖርትና የንግድ እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ቆሞ እንደነበር ተዘግቧል፡፡ በበርካታ ንብረቶችም ላይ ውድመት ደርሷል፡፡ የ7 ሰዎች ህይወትም…
Page 12 of 30