የሰሞኑ አጀንዳ
የሶማሌ ክልል ጉዞ - ከጉማራ ዙምራ ”እንዴት ነው ሶማሌ ክልል? አሁን ሰላም ነው አይደል?” ሁሌም ስጋት የማይለየው ሾፌር ጠየቀ፡፡”አሁንማ ምን አለ? አገር ተረጋግቷል፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት ምእራብ ጎዴ ስሰራ፣ በቀኝ በኩል ወታደር፣ በግራ በኩል ሽፍታ እያጀበኝ ነበር የሰራሁት፡፡”“አሁንም ሽፍታ አለ…
Read 5968 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በግንቦት 200ገ ምርጫ ማግስት ራሳቸው ያቋቋሙትን የሚኒስትሮች ካቢኔ በመበተን፣ ከወትሮው በተለየ መንገድ በምሁራን የተዋቀረ አዲስ ካቢኔ መመስረታቸው አይዘነጋም፡፡ ሹመቱ የተከናወነው በዋናነት የትምህርት ዝግጅትና ብቃትን መሰረት አድርጎመሆኑን የገለጹት ጠ/ሚኒስትሩ፤ አዳዲሶቹ ሚኒስትሮች የህዝብን ጥያቄ ለመመለስ አቅሙና ብቃቱ ያላቸው እንደሆኑ…
Read 5815 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ትውልድ የሚያፈራርቀው የዋይት ሀውስ ቅጥር ግቢ፣ በየአራትና ስምንት ዓመቱ የሀገሪቱን ምርጦች እየተቀበለና እየሸኘ ሲዘልቅ፣ ከፊሉ እንደ ገነት አንዳንዱ ደግሞ እንደ እስር ቤት ሲቆጥረው ዛሬም ድረስ አለ፡፡ በአዲሱ የፈረንጆች ዓመት በጥር 2017፣ የፕሬዚዳንትነት ዘመናቸውን አጠናቀው ከዋይት ሀውስ የሚሰናበቱት ባራክ ኦባማና ቤተሰባቸው…
Read 5636 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
‹‹ትራምፕ በዘረኝነቱ ነው ድምፅ ያገኘው››ዶ/ር በዛብህ ደምሴ (የመኢአድ ፕሬዚዳንት) የአሜሪካን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተከታትለውታል?ምርጫው በንግድ አለምና በፖለቲካ አለም ባሉ ሰዎች መካከል የተካሄደ ነው፡፡ ሰውየው ጠንካራ ነጋዴ ነው፡፡ ሂላሪ ደግሞ በአሜሪካ ፖለቲካ ውስጥ የምትታወቅ ጠንካራ ፖለቲከኛ ነች፡፡ እሷና ኦባማ ዲሞክራትን ወክለው ለእጩነት…
Read 8664 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ ሚኒስትር ዶናልድ ትራምፕ እንደሚያሸንፉ ጠብቀው ነበር?በመጀመሪያ ደረጃ የማቀርበው አስተያየት መንግስትን ወክዬ ሳይሆን በግሌ ነው፡፡ እንደ ማንኛውም ሰው፣ የአስተያየት ድምፅ የሚያሳየውን አሃዝ እከታተል ነበር፡፡ የቅድመ ምርጫ የህዝብ አስተያየት ሂላሪ እንደምታሸንፍ ነበር የሚያሳየው። ከዚህ አንጻር…
Read 5227 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
· ይህቺ ሃገር በመበታተን ስጋት ላይ ወድቃለች የሚለውን አልቀበለውም· ኢህአዴግ መደራደር ያለበት ከዋነኛው ተቃዋሚ ከ”መድረክ” ጋር ነው· መንግስት በተለወጠ ቁጥር ህገ-መንግስቱን መቀየር መቀጠል የለበትም· የፖለቲካ ምህዳሩ መጥበቡ እዚህ ያለነውን ኃይሎች ዋጋ አሳጥቶናልበኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ ውስጥ በአንጋፋነት ከሚጠቀሱት ተርታ የሚሰለፉት ፕ/ር…
Read 7355 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ