የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(12 votes)
“ግፈኞችን ስተታገል አንተም ወደ ግፈኞች አውሬ እንዳትቀየር ተጠንቀቅ” “ታወር ኢን ዘ ስካይ” ይላል በቀድሞዋ የኢህአፓ አባል ህይወት ተፈራ የተፃፈው መፅሀፍ፡፡ ፍቅር፣ ጥላቻ፣ መተማመን፣ መካከድ እንዲሁም ግራ መጋባት ነፍስ ዘርተው የተተረኩበት መፅሃፉ፤ ኢህአፓ “አንጃ” በሚል ፍረጃ ህይወቱን በቀጠፈው ጌታቸው ማሩ መነሻነት…
Rate this item
(15 votes)
ከግብፅ ዳግማዊ አብዮት የምንማረው ነገር አለ። በግለሰብ ነፃነት ላይ ያልተመሰረተ ህገመንግስት፣ ዲሞክራሲና ምርጫ ዋጋ እንደሌለው በግልፅ ያሳያል። በምርጫ ስልጣን ይዞ የዜጎችን ነፃነት የሚጥስ ሃይማኖታዊ አምባገነንነትም ሆነ ወታደራዊ አምባገነን መንግስት መሰረታዊ ልዩነት የላቸውም። የአፍሪካ “ዲሞክራሲ” እዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል። አመፅና አብዮት…
Rate this item
(4 votes)
በቅርቡ በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመረውን የቤቶች ልማት ፕሮግራም ምዝገባ አስመልክቶ አስተያየታቸውን የተጠየቁ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ፕሮግራሙ የሚሳካ አይመስለንም ይላሉ፡፡ በርካታ የቤት ተመዝጋቢዎችም መንግስት ቃል የገባው የቤቶች ግንባታ ይሣካ ይሆን የሚል ጥርጣሬ አላቸው፡፡ ይሄንን መነሻ በማድረግ የቤት ፕሮግራሙን በተመለከተ የተቃዋሚ አመራሮቹ…
Rate this item
(5 votes)
አቶ አሸናፊ እጅጉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ሃላፊ በመሆን ለበርካታ አመታት የሰሩ ሲሆን የፊፋ “ኮሚኒኬ” (መረጃ) ሲመጣ በመጀመሪያ የሚደርሰው ለእሳቸው ነው፡፡ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከደቡብ አፍሪካው ጋር በአዲስ አበባ ስቴዲየም ባደረገው ግጥምያ ያገኘውን ድል ተከትሎ በተሰማው…
Rate this item
(7 votes)
ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በአገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ የሚገኘውን “የፍትህ ሳምንት” ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የህግ ባለሙያዎችን የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታን ጨምሮ የተለያዩ የፍትህ አካላትን ሃላፊዎች እንዲሁም የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች አነጋግረናል - በፍትህ ዙሪያ፡፡ “የህግ የበላይነት ለመልካም አስተዳደር መስፈን በህዝቦች ተሳትፎ” በሚል…
Rate this item
(29 votes)
ሰሞኑን የአባይ ወንዝ አቅጣጫ ብቻ ሳይሆን የግብፅ የፖለቲካ አቅጣጫም እንደተቀየረ የተለያዩ ሚዲያዎች ዘገባ ይጠቁማል፡፡ በኢትዮጵያ እየተገነባ ያለው የህዳሴ ግድብ አካል የሆነው የወንዙን አቅጣጫ የማስቀየር ስራ መጀመር እና በግብፅ፣ በኢትዮጵያ እና በሱዳን የተቋቋመው ግድቡ ላይ ጥናት ሲያደርግ የከረመው የአለም አቀፍ የኤክስፐርቶች…