የሰሞኑ አጀንዳ
ነገር የገባት ሰጐን (ቁጥር ሁለት) ነቢይ መኮንን የዓለም ሩጫ ገጥሞን፣ እኔ፣ በምጥ ብዛት አንቺ፣ በጐን ውጋት፣ ሁለታችን ታመን፡፡ አንቺ መለኛ ነሽ፣ መላውን ታውቂያለሽ፣ ብልሂቱ ሰጐን፣ ነገር የገባሽ ነሽ፣ “አገሬን!” “አገሬን!” “አገሬን!” ብለሽ ሻርሽ! ህመምሽን እረስተሽ፣ አገርሽን አዳንሽ፡፡
Read 3617 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ምዕራባውያን፤ የኢትዮጵያውያንን የሩጫ ቅርስ - ሚስጥሩን ፍለጋ፤ የታቦቱን ፍለጋ ያህል ለፍተዋል፡፡ ዛሬም እየለፉ ናቸው፤(ተርጓሚው) ከንጋቱ 11 ሰዓት ነው - የአዲስ አበባ ማለዳ፡፡ አዲስ አበባ ተኝታለች! “አዲሲቱን” አዲሳባ በአንድ በሁለት ሰዓት ውስጥ ለመገንባት የሚንቀሳቀሱት የአዳዲስ ወጋግራ ማነጫዎችና የግንባታ ሥራ አንሺ -…
Read 4794 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የፓርቲዎች ፉክክር፣ የተቃውሞ ሰልፍ፤ የነፃ ፕሬስ እድገት፤ የዜጎች ነፃ ውይይት ተረት ሆነዋል?ባለፉት አመታት ነፃነት እየጠበበ፣ የመንግስት አላስፈላጊ የቁጥጥር አይነቶች እየተበራከቱ፤ የሚያሳርፉት ጫና እየከረረ መምጣቱ፤ በእውን ኑሯችን ምን እንደሚመስልና ምን እንደሚል ማወቅ ይከብዳል? ሁሌም ከፖለቲካው ድባብ ጋር የሚፈካውንና የሚጠወልገውን ኢኮኖሚ በማየትም፤…
Read 7622 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ዓለምአቀፍ የአፍሪካ ደራስያን ጉባኤ በኢትዮጵያ መካሄዱና ሐፍቱ የሀገራችንን የተለያዩ ታሪካዊና ተፈጥሮአዊ ሥፍራዎች መጎብኘታቸው የዓመቱ የዘርፉ ትልቅ ስኬት ነው፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ የአንጋፋ ሐፍትን ለምሳሌ የጋሽ ፀጋዬን እና የአብዬ መንግሥቱን ሥራዎች ማሳተሙ ሌላው ስኬት ነው፡፡ ለደራስያኑ ጉባኤ በኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር…
Read 5011 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የ..ሰው ለሰው.. ተከታታይ የቴሌቭዢን ድራማ መጀመርና ከሰለሞን ቦጋለ ጋር የአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም የክብር አምባሳደር መባላችን፣ ከዓመቱ አስደሳች አጋጣሚዎቼ ተጠቃሽ ነው፡፡ የቴሌቪዢን ድራማው ባተሌ ስላደረገኝ ከእነሙሉዓለም ጋር ልሠራ የነበረው ፊልም፣ አመለጠኝ ከምላቸው አሳዛኝ ገጠመኜ አንዱ ነው፡፡ የአባይ ግድብ ጉዳይ ከሀገሪቱ…
Read 4889 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ባሳለፍነው ዓመት ብዙ አዳዲስ ሙያተኞች በመምጣታቸው ፊልም ቤቶች ከውጭ ፊልሞች ይልቅ ለሀገር ውስጥ ፊልሞች በራቸውን እየከፈቱ ነው፡፡ ከኋላዬ የመጡትን በማበረታታትና በማድነቅ ጥሩ መንገድ የማሳየት፣ ባህል ጠብቀው ሀገር ወዳድ እንዲሆኑ የማድረግ ግዴታዬንም ቀጥዬበታለሁ፡፡ የቲቢ በሽታን ለመከላከል የተሰጠኝ ኃላፊነት ከ2003 ዓ.ም የደስታ…
Read 4720 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ