የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(4 votes)
“ዴስትኒ ኢትዮጵያ” በሚለው ቡድን ባለፈው ሳምንት ከስካይ ላይት ሆቴል በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሲተላለፍ የመመልከት ዕድል የገጠማቸውኢትዮጵያውያን በውስጣቸው አዲስ ተስፋ ማቆጥቆጡን ይናገራሉ፡፡ ከዚህ በታች ጥቂት ታዋቂ ኢትዮጵያውያን ስሜታቸውን ለአዲስ አድማስ አጋርተዋል፡፡ “እጅግ የተገረምኩበትና ለአገሬ ተስፋ የሰነቅኩበት መድረክ ነው ገዛኸኝ ፀጋው (ዶ/ር)…
Rate this item
(4 votes)
“ኢትዮጵያ የማንን ቀለም ትያዝ?.. የማንን ድምጽ ታስተጋባ?...የማንን ዘፈን ትዝፈን? ...የማንን መንፈስ ታጓራ?...ማንንስ ትምሰል …?” በወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ጥልቀት ያለው ትንተና በመስጠት የሚታወቁት ዶ/ር መንግስቱ አሰፋ፤ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር ሰሞኑን በነበራቸው ቆይታ፣ በግጭትና አለመረጋጋት፣ በኢሕአዴግ ውህደትና በአገራዊ…
Rate this item
(4 votes)
- የመጀመሪያ ግባችን ምርጫ ማሸነፍ ሳይሆን አገር ማረጋጋት ነው - ኢትዮጵያን ለማዳን የሚደረጉ ጥረቶችን ሁሉ እንደግፋለን - ከዚህ በኋላ አሃዳዊት ኢትዮጵያ መቼም አትፈጠርም - አሁን በኢትዮጵያ ልክ ያልሆነው ነገር እየበዛ ነው ወ/ሮ ቆንጂት ብርሃነ ይባላሉ፡፡ ገና የ10ኛ ክፍል ተማሪ እያሉ…
Rate this item
(4 votes)
· ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ዲሞክራሲያዊ መሪ ላያመጣ ይችላል · የኦሮሞ ብሔርተኝነት ለኢትዮጵያ ፈጽሞ ስጋት አይሆንም · ኢህአዴግ ከቀድሞ ስርአቶች የበለጠ አሃዳዊ ነበር · የብሔር ግጭት የሚባል በኢትዮጵያ ውስጥ የለም ዶ/ር ብርሃኑ መገርሣ ሌንጂሶ ይባላሉ:: የመጀመሪያ ድግሪያቸውን በሶስዮሎጂና ሶሻል አንትሮፖሎጂ፣ ሁለተኛ ድግሪያቸውን…
Rate this item
(2 votes)
• ፖለቲካው አቅጣጫውን ስቷል፤ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ መመለስ ይገባል • የብሔራዊ መግባባት ሂደት መዘግየቱ ብዙ ዋጋ እያስከፈለን ነው • ለውጡ መሬት የሚረግጠው ህዝቡ በመረጠው ሲመራ ነው ከሰሞኑ በኦሮሚያ ግጭት ተፈጥሮ ብዙ ሕይወት ሲጠፋና ንብረት ሲወድም፣ አንጋፋው ፖለቲከኛና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ፕሮፌሰር…
Rate this item
(2 votes)
‹‹ኢትዮጵያዊነት ለድርድር አይቀርብም››• ግጭት የሚቀሰቅሱ አክቲቪስቶችና ሚዲያዎች አድርጊታቸው መታቀብ አለባቸው• ኢህአዴግ ካልቻለ የሽግግር መንግሥት ማቋቋም አለበት• ከህወሓት የተለየ ሃሳብ የሚያራምድ “አሲምባ” በሚል ይፈረጃል• የምንታገለው ለኢሮብ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለትግራይም ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መሠረታቸውን በትግራይ ያደረጉ የብሔር ፓርቲዎች ቁጥራቸው እየጨመረ…
Page 6 of 28