የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(9 votes)
 ነዋሪነታቸውን በለንደን ያደረጉት አቶ ስለሺ ጥላሁን፤ከግንቦት 7 ንቅናቄ መስራቾች መካከል አንዱ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤትን ከፖለቲካ አጋሮቻቸው ጋር በማቋቋም በሊቀ መንበርነት ይመራሉ፡፡ በ26 የፖለቲካ ድርጅቶች ትብብር በአሜሪካ ሲያትል የተቋቋመውየኢትዮጵያ ብሔራዊ የመግባባትና እርቅ ኮሚቴ አስተባባሪው አቶ ስለሺ፤ በሙያቸው መሃንዲስ ሲሆኑ…
Rate this item
(10 votes)
 · “እኔ ያንን ሁሉ ሰምቻቸው፣እነሱ አምስት ደቂቃ እንኳ መቋቋም አልቻሉም” · “ሃሳብን የመግለፅ ነፃነት ከሁሉም በላይ የታፈነው በትግራይ ነው” · “በትግራይ ህወሓትን መቃወም ከባድ ዋጋ ያስከፍላል” ባለፈው ሳምንት ቅዳሜና እሁድ በመቐሌ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት፣ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በተካሄደው ውይይት፤ በህወሓት…
Rate this item
(11 votes)
ፖሊስ ረቡዕ እለት ጉዳዩን እየተከታተለ ለሚገኘው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ ወንጀል ችሎት፤ በቀድሞ የሜቴክ ም/ኃላፊ ብ/ጀነራል ጠና ቁርንዲ የምርመራ መዝገብ ስር በሚገኙ 26 ተጠርጣሪዎች ላይ በ14 ቀናት ውስጥ ያከናወነውን የምርመራ ሪፖርት ባቀረበበት ወቅት፤ እያንዳንዳቸው በድርጊቱ ነበራቸው ያለውን ተሳትፎ…
Rate this item
(10 votes)
 አዲሱ አደረጃጀት የምድር፣ የአየር፣ የባህር፣ የሳይበር እና የህዋ ምህዳሮችን ያካተተ ነው የመከላከያ ሰራዊት ከዚህ ቀደም የነበረው አደረጃጀት በርካታ ማነቆዎች የነበሩበት መሆኑን የጠቆሙት ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ አዲስ የአደረጃጀት ጥናት ተደርጎ፣ ወደ ተግባር መገባቱን አስታውቀዋል፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ ከመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች…
Rate this item
(5 votes)
 ከ7 አመታት የአሜሪካ የስደት ኑሮ በኋላ ባለፈው ሐሙስ ወደ ሀገራቸው የተመለሱትን የህግ ባለሙያና ፖለቲከኛ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ ብዙዎች “የፅናት ተምሳሌት” ያደርጓቸዋል። ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድም “ብርቱካን የፖለቲካ ነጋዴ አይደለችም” ሲሉ በአደባባይ አድናቆታቸውን ገልፀዋል፡፡ ወ/ሮ ብርቱካንስ ምን ይላሉ? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ…
Rate this item
(8 votes)
· ለኦሮሞ የሚጠቅመው ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር አገሩን የተሻለች ማድረግ ነው · ሁሉም የሚጋጩ ህልሞቹን ይዞ ነው ወደ ፖለቲካ ሜዳው የገባው · የፖለቲካ ልሂቃኑ ከጠባብ ህልም መውጣት አለባቸው · የመገንጠል አጀንዳን ለማንሳት የሚያበቃ ምክንያት የለንም በአገሪቱ የፖለቲካ መልክአ ምድር ላይ የተለያዩ…
Page 10 of 30