ዋናው ጤና

Rate this item
(19 votes)
በስኳር በሽታ ሳቢያ የተጐዱ የልብ የደም ቱቦዎችና የሰውነታችን ውስጣዊ አካላቶች የአበባ ጐመን በመመገብ በፍጥነት እንዲጠገኑ ማድረግ እንደሚቻል በዘርፉ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ገለፁ፡፡ በአሜሪካ ዋርዊክ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ባሉ ምሁራን የተደረገና በቅርቡ ይፋ የሆነ አንድ ጥናት እንዳመለከተው፤ በአበባ ጐመን ውስጥ የሚገኘውና ሰልፎራፔን…
Saturday, 26 September 2015 09:08

ሃኪምና ፋርማሲስት አልተግባቡም

Written by
Rate this item
(4 votes)
በአገራችን ከአምስት ህሙማን አንዱ መድሃኒቶችን በስህተት ይወስዳልየሃኪሙን የእጅ ፅሁፍ ማንበብ የሚያዳግታቸው ፋርማሲስቶች በዝተዋልበጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በተደረገለት ሙሉ ምርመራ የጉበት ህመምተኛ መሆኑ ሲነገረው ድንጋጤው ልክ አልነበረውም፡፡ ህመሙ ዕለት ከዕለት እየተባባሰበት በመሄዱ ምክንያት ወደ ሆስፒታል ሄዶ ምርመራ ለማድረግ ሲወስን፣ ሃኪሙ ህመሙን አውቆለት…
Rate this item
(4 votes)
ሻወር የጤና ችግር ሊያስከትል ይችላል ሲባል፣ እንዴት የሚል ጥያቄ ማስነሳቱ አይቀርም፡፡ ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ በገላ መታጠቢያ ቤቶች ውስጥ የሚገኘው የሻወር ቧንቧ ጭንቅላት (Shower heads) እጅግ አደገኛ ለሆኑ የመተንፈሻ አካላት ኢንፌክሽኖች በሚያጋልጡ ባክቴሪያዎች የተሞላ በመሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የአሜሪካ የህክምና ባለሙያዎች…
Rate this item
(2 votes)
ዘላኖች (አርብቶ አደር የሚል መጠሪያ ተሰጥቷቸዋል) በተፈጥሮአዊ የአኗኗር ዘይቤያቸው የተነሳ በአንድ አካባቢ ወይም ቦታ ረግተው አይቀመጡም. . .አይቆዩም፡፡ በየጊዜው ጓዛቸውን ተሸክመውና በግመል አሸክመው መሄድ ነው-- ...መሄድ...መጓዝ....፡፡ የበረሃውን ሀሩር ሽሽት፤ ምግብና ውሃ፣ ለከብቶቻቸውም መኖ ፍለጋ .....ይሄዳሉ፣ይጓዛሉ፡፡የአዲስ አበባ ቤት ተከራዮችም እንዲሁ ናቸው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በአሁኑ ወቅት እጅግ አሳሳቢ እየሆነ ለመጣው የኩላሊት ህመም መፍትሄ ይሆናል በሚል በዘውዲቱ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ በመገንባት ላይ ለሚገኘው የህክምናና የዕጥበት ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች ፎረም ተካሄደ፡፡ ትናንት በግሎባል ሆቴል በተካሄደው በዚህ ፕሮግራም ላይ ለማዕከሉ ግንባታ…
Rate this item
(2 votes)
የሜዲካል ቱሪዝም መዳረሻ አገራት በየዓመቱ ከ100 ቢ. ዶላር በላይ ገቢ ያገኛሉ በግራ እግሩ ጣቶች ላይ የጀመረው የህመም ስሜት እያደር እየበረታና እየጠነከረ መሄዱ ቢሰማውም እንዲህ ለከፋ ደረጀ ያደርሰኛል ብሎ ለአፍታም አስቦ አያውቅም፡፡ ከዛሬ ነገ ይሻለኛል እያለ ስሜቱን ችላ ቢለውም ህመሙ ዕለት…