ዋናው ጤና

Monday, 24 August 2015 10:00

ከምግብ በኋላ ... የማይመከሩ

Written by
Rate this item
(10 votes)
ሻይ አይጠጡ ሻይ በሰውነታችን ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው አሲድ እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡ ይህ አሲድም በተመገብነው ምግብ ውስጥ ያሉ ፕሮቲኖች እንዲጠነክሩና አልፈጭ እንዲሉ ያደርጋቸዋል፡፡ አያጭሱ ምግብ ከተመገቡ በኋላ ወዲያውኑ ሲጋራ ማጨስ እጅግ አደገኛ ነው፡፡ ከምግብ በኋላ የሚያጨሱ ሰዎች በሳንባ ካንሰር የመያዝ እድላቸው…
Rate this item
(6 votes)
በኒውዝላንድ እየተመረተ በአገራችን የሚቀነባበረውና ከ30 በላይ የንጥር ምግብ ይዘት አለው የተባለ የህፃናት የዱቄት ወተት ለገበያ ሊቀርብ ነው፡፡ በፋፋ ፋድስ እና በኒውዝላንድ ሞይሪ ከኦፕሬቲቭ ፎንቴራ የጋራ ትብብር ተመርቶ ለገበያ የሚቀርበው ይኸው የህፃናት የዱቄት ወተት የላቀ ጥራት ያላቸውና በስፈላጊ ንጥረ ምግቦች የዳበረ…
Rate this item
(0 votes)
 የግልና የመንግሥት የጤና ተቋማትን አደረጃጀትና አሰራር ለመወሰን እንዲያስችል የወጣው አዲሱ የጥራትና ብቃት መለኪያ (ስታንዳርድ) አንዳንድ ችግሮች እንዳሉበት እና የተቋማቱ መለኪያው ከአገሪቱ ነባራዊ ሁኔታ ጋር በሚጣጣም አኳኋን ሊስተካከል እንደሚገባው አስታወቁ፡፡ ተቋማቱ ሰሞኑን በፍሬንድሺፕ ሆቴል ባደረጉት ስብሰባ ላይ እንደገለፁት፤ የስታንዳርዱ መውጣት ጥራት…
Rate this item
(1 Vote)
የድድ ህመም ከጥርስ ንፅህና ጋር ተያይዞ ከሚከሰተው በተጨማሪ የተለያዩ ከባድ የጤና ችግሮች ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ በድድ ህመም ከሚገለፁ የጤና ችግሮች ጥቂቶቹን እንመልከት፡፡ የድድ ህመምና የስኳር በሽታ የድድ ህመም የስኳር በሽታ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ጠቋሚ ምልክት ሊሆን ይችላል። የስኳር በሽታ…
Rate this item
(22 votes)
የበር እጀታ የጉንፋን ቫይረስን ሊያስተላልፍ ይችላል ጉንፋንን ከቅዝቀዜና ብርድ ጋር በቀጥታ የሚያገናኘው ነገር ባይኖርም እንዲህ እንደ አሁኑ ክረምት በሚሆንበት ወቅት ብዙዎቻችን ለጉንፋን መጋለጣችን አይቀሬ ነው፡፡ ዝናብ፣ ብርድና መጥፎ ሽታ ለጉንፋን መከሰት የራሳቸውን ድርሻ የሚያበረክቱ ቢሆንም ዋናው የጉንፋን መንስኤ ግን ቫይረስ…
Rate this item
(3 votes)
ለኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ወሳኝ የሆነ አዲስ የላብራቶሪ ምርመራ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት (ፓስተር) የተጀመረ ሲሆን ምርመራው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና በቅርቡ እንዲጀመር የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡ ኢንስቲቲዩቱ ቀደም ሲል በአገሪቱ ያልነበሩና በውጭ አገር እጅግ ከፍተኛ ዋጋ የሚያስወጡ የላብራቶሪ ምርመራዎችን ለማድረግ…